ለተረከዝ መሰንጠቅ
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
የተረከዝ መሰንጠቅን የሚያመጡት በርካታ ምክንያቶች አሉ ከነዚህም መካከል የሚከተሉት ዋነኞቹ ናቸው፡፡
• የእግር ፈንገስ
• የእግር ደም ስሮች ችግር
• የቆዳ አለርጂ
• ረጅም ሰአት መቆም
• ብዙ ጊዜ ክፍት ጫማ መጫማት
• በባዶ እግር መሄድ
• በቅዝቃዜ ወቅት እግርን ለንፋስ ማጋለጥ
• እግርን ታጥቦ ማለስለሻ ቅባት መጠቀም
መፍትሄው
• እግርን ለብ ባለ ውሃ ውስጥ ሎሚ ጨምቀው መዘፍዘፍ
• የተሰነጠቀው ተረከዝ ላይ ማር መቀባት
• የተሰነጠቀው ተረከዝ ላይ የኮኮናት ዘይት መቀባት
• ሽፍን ጫማዎችን መልብስ
• እግርን በንጽህና መያዝ
• በባዶ እግር አለመሄድ
• በቂ ፈሳሽ መጠጣት
• የሰሊጥ ቅቤ እና የላም አንጎል አቀላቅሎ መቀባት
• እጣን አፍልቶ ከቅቤ ጋር አዋህዶ መቀባት ፡፡
• ለበጠ መረጃ ፡- ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ጎራ በማለት ሀኪም ሰለሞንን ያማክሩ
• ሀኪም ፡- ሰለሞን አዳሙ
• አድራሻ ፡- ቦሌ ሚካኤል በዋናው በር መግቢያ ደሴ ህንፃ ፊትለፊት
Website: www.hakimsolomon.com
ስልክ፡- 0989020202 ወይም ፡- 0911810736
Email: info@hakimsolomon.com , solomon@hakimsolomon.com & support@hakimsolomon.com