የለምጽ በሽታ
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ

የለምጽ በሽታ የሚከሰተው በቆዳ ውስጥ ያሉት ቀለም የሚያመነጩ ሜላኒን (melanin) ሕዋሳት እጥረት ነው።በሽታው በቆዳ ላይ ነጣ ያሉ ነጠብጣቦች እንዲወጡ ወይም የተወሰነ የቆዳ ክፍል እንዲነጣ ያደርጋል።
በየትኛውም የቆዳ አካባቢ ላይ ሊፈጠር ይችላል ነገር ግን በአብዛኛው በፊት, በአንገት እና በእጆች ላይ ይከሰታል
የለምጽ በሽታ ምልክቶች
አብዛኛውን ጊዜ ለምጽ የሚከሰትባቸው የሰውነት ክፍሎች
- በፊታችን ላይ በአፍ ዙሪያ ያለውን ቆዳ ፤ አይን
- በእጃችን ላይ በጣት ፤ በእጅ አንጓ ፤ ብብት
- ብሽሽት ፤ ብልት
- በአፍ ውስጥ
በተጨማሪም የፀጉር ሥር ፤ የራስ ቆዳ አናት ላይ ሊከሰት ይችላል ፡፡ በቆዳ ውስጥ በሜላኒን እጥረት የተጠቃው አካባቢ ፀጉር ወደ ነጭ ወይም ግራጫ እንዲቀየር ያደርጋል፡፡ ከቆዳ ሥር የደም ሥሮች ካሉ የተጠቃው ክፍል ከነጭነት ይልቅ የሮዝ ቀለም ይይዛል፡፡
-ለምፅ ከ ሠው ወደ ሠው አይተላለፍም ፣ እንዲሁም ለ ህይወት የሚያሠጋ አይደለም።
-በሽታው በሠውነታችን ላይ በ ምንግዜ ና መጠን እንደሚስፋፋ መገመት አይቻልም።
-ይህን በሽታ ለማከም የሚቀቡ፣የሚዋጡ እንዲሁም ጨረር መጠቀም ይቻላል።
-ነገር ግን በህክምና ወቅት ራሱ አዲስ ቁስል ሊወጣ ይችላል ፡፡ ስለዚህ ማንኛውንም ህክምና ከመጀመራችን በፊት ሀኪማችንን ማማከር አለብን፡፡
መልካም ጤንነት !!
• ለበጠ መረጃ ፡- ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ጎራ በማለት ሀኪም ሰለሞንን ያማክሩ
• ሀኪም ፡- ሰለሞን አዳሙ
• አድራሻ ፡- ቦሌ ሚካኤል በዋናው በር መግቢያ ደሴ ህንፃ ፊትለፊት
Website: www.hakimsolomon.com
ስልክ፡- 0989020202 ወይም ፡- 0911810736
https://www.facebook.com
telgram- https://t.me/kidusmikaelhikmna
Email: info@hakimsolomon.com , solomon@hakimsolomon.com & support@hakimsolomon.com