Latest Posts

የአባሽ ኮሶ

የአባሽ ኮሶ
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
የአባሽ ኮሶ ዛፍ ሁለት አይነት ነው ፡፡ ለሰው መድሀኒትነት የሚውለው ከሴቴ ኮሶ ዛፍ ሲሆን እሱም ሁለት አይነት ነው ፡፡ ከሴቴ አበባውን ቆርጦ በጥላ ቦታ ማድረቅ እና ከመተሬ ፍሬ ጋር የሁለቱን ውህድ ዱቄት ማዋሀድ የተዘጋጀውን ውህድ ከሶስት á‰...

ነጭ ሽንኩርት እና ማር

ነጭ ሽንኩርት እና ማር
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
ፍቱን መድሃኒት
ነጭ ሽንኩርትና ማር ለማዘጋጀት በጣም ቀላል ሲሆኑ በርካታ ተላላፊ በሽታዎችን ለመከላከል ያስችላሉ፡፡
መላ አንድ
አዘገጃጀት፦
• ሁለት ወይም ሶስት ነጭ ሽንኩርት እና አንድ የሾርባ ማንኪያ ማር፤
• ነጭ ሽንኩርቱን...

ቁስለትን ለመከላከል የሚረዱ ምግቦች

ቁስለትን ለመከላከል የሚረዱ ምግቦች
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ

ከጥንቃቄ ጉድለትም ሆነ ሳይታሰብ በተለያዩ አጋጣሚዎች በሚከሰቱ አደጋዎች መቼም በሰውነታችን ላይ የመቁሰል አደጋ መድረሱ የማይቀር ነው። ተከስቶ ሲገኝ ታዲያ ቁስሉ ቶሎ እንዲሽር የተለያዩ ዘዴዎችን እና አማራጮችን áˆ...

መርዝ ወደ ሆዱ የገባ ሰው ምን ማድረግ አለበት

መርዝ ወደ ሆዱ የገባ ሰው ምን ማድረግ አለበት
ቅዱስሚካኤልየባህልህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ

ከምግብ ወይንም ከመጠጥ ጋር በድንገት መርዛማ ነገር ወደ ሆድ ውስጥ ከገባ ህይወትን አደጋ ላይ ይጥላል ፡፡
በማድኛውም መንገድ ጥረት ያስፈልጋል እና ታማሚው እራሱን ለማዳን ጥረት ማድረግ አለበት የነበረውን መር...

የማህጸን ፈሳሽ


የማህጸን ፈሳሽ
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
የማህጸን ፈሳሽ ምንድን ነው?
የማህጸን ፈሳሽ ከሴት ብልት የሚወጣ ፈሳሽ ሲሆን በውስጡ የሴት ብልት ሴሌች፣ የማህጸን በር ሴሎች ፣ ባክተሪያ ፣ ልፋጭ እና ውሃ የያዘ ነው።
የማህጸን ፈሳሽ ተፈጥሯዊ (normal) ሊሆን ይችላል?
አዎ ከማህጸን የሚወጣá...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories