መርዝ ወደ ሆዱ የገባ ሰው ምን ማድረግ አለበት
ቅዱስሚካኤልየባህልህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ

ከምግብ ወይንም ከመጠጥ ጋር በድንገት መርዛማ ነገር ወደ ሆድ ውስጥ ከገባ ህይወትን አደጋ ላይ ይጥላል ፡፡
በማድኛውም መንገድ ጥረት ያስፈልጋል እና ታማሚው እራሱን ለማዳን ጥረት ማድረግ አለበት የነበረውን መርዝ ወይም የተመረዘውን ነገር በፍጥነት በትውከት መልኩ ማስወገድ ያስፈልጋል ፡፡ ታማሚውም ለማስመለስ እንዲረዳው የተሰጠው መድሀኒት መውሰድ አለበት፡፡
ታማሚው ህፃንም ሆነ አዋቂ በቤት ውስጥ እንዴት የመጀመሪያ ህክምና ማግኘት ለበት
1. የሞቀ ውሃ በብዛት እንዲጠጣ ማድረግ እንዲያስመልስ ይረዳዋል
2. የአበሻ ኮሶ ዱቄት በጥብጦ ማጠጣት
3. ያልረጋ ወተት በላዩ ላይ የሀበሻ ኮሶ ዱቄት በጥብጦ ማጠጣት መርዙ ከጠጣው ዉሃም ሆነ ወተት ጋር ተያይዞ እስኪወጣ ድረስ ደጋግሞ ማጠጣተት ይህን ማድረግ መርዙን ወደሰውነት ውስጥ እንዳይሰራጭ ይረዳዋል፡፡
መልካም ጤንነት !!
• ለበጠ መረጃ ፡- ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ጎራ በማለት ሀኪም ሰለሞንን ያማክሩ
• ሀኪም ፡- ሰለሞን አዳሙ
• አድራሻ ፡- ቦሌ ሚካኤል በዋናው በር መግቢያ ደሴ ህንፃ ፊትለፊት
Website: www.hakimsolomon.com
ስልክ፡- 0989020202 ወይም ፡- 0911810736
Email: info@hakimsolomon.com , solomon@hakimsolomon.com & support@hakimsolomon.com