የስኳር ህመም መቆጣጠሪያ ዘዴዎች!!
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2021-12-22
የስኳር ህመም መቆጣጠሪያ ዘዴዎች!!
የስኳር ህመምን ለመቆጣጠር የሚረዱ የተለያዩ መንገዶች አሉ፡-
የሰውነት እንቅስቃሴ
🔹ከስኳር ህመም መቆጣጠሪያ መንገዶች መካል የሰውነት እንቅስቃሴ ዋነኛው ነው፡፡ በሰውነታችን የሚገኘውን የስኳር መጠን ዝቅ በማድረግ የህክምና ጊዜያችንን ይቆጥብልናል፡፡ በተጨማሪ...