በብብት አከባቢ የሚፈጠር እብጠት 🌵 ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌵
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2024-05-24
🍀በብብትዎ ላይ እብጠት እንዲኖር የሚያደርጉ ብዙ ምክንያቶች አሉ። በጣም ከተለመዱት ምክንያቶች አንዱ የንፍፊት እብጠት ነው።
ንፍፊት የሰውነት በሽታ የመከላከል ስርዓት አካል ናቸው እነሱ እንደ ማጣሪያ ሆነው ፣ ጎጂ ሊሆኑ የሚችሉ ንጥረ ነገሮችን ከሰውነት ያስወግዳሉ። በብብት ላይ ያለው የንፍፊት እብጠት...