Latest Posts

እንጉዳይ

እንጉዳይ
እንጉዳይን መመገብ የሚያስገኛቸው ጥቅሞች
       🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

» የእንቅልፍ ማጣት ችግርን ያስወግዳል፡፡
»ጭንቀትና ድብርትን ያስወግዳል፡፡
»የማስታወስ ችሎታን ይጨምራል፡፡
» የጭንቅላት ካንሠር በፍጥነት እንዳይሰራጭ ይቆጣጠራል፡፡
»የፊታችንን ጥራት ይጨምራል፡፡
»የጥáˆ...

የፊንጢጣ_ኪንታሮት

የፊንጢጣ_ኪንታሮት
🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

#በፊንጢጣ አካባቢ የሚገኙ የደም ቧንቧዎች ሲያብጡ የሚፈጠር በሽታ ነው ይህ ችግር ከፍተኛ ህመምና ስቃይ አለው

↪በፊንጢጣ ውስጥ የሚገኙ የደም ቧንቧዎች ሲያብጡ ውስጣዊ ኪንታሮት ይፈጠራል

↪በፊንጢጣ ቀዳዳዎች አካባቢ ሲያብጡ ደግሞ ውጫዊ ኪንታሮት ...

ቀይ ሽንኩርት ለጸጉር እድገት ያለውን ጠቀሜታ ያውቃሉ

ቀይ ሽንኩርት ለጸጉር እድገት ያለውን ጠቀሜታ ያውቃሉ?

🍀ሀኪም ሰለሞን አዳምፈወፈሙ🍀

፨ብዙዎቻችን ቀይ ሽንኩርት ምግብ ለማዘጋጀት ከሚኖረው ፋይዳ ባለፈ ለጸጉር እድገት የሚረዱ ንጥረ ነገሮች መያዙን አንረዳም።

• የቅርብ ጊዜ ጥናቶች ግን ቀይ ሽንኩርት የጸጉር መበጣጠስን ለመከላከልና የአዲá...

የአይን ሞራ ማለት ምን ማለት 🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀 እንዴት ሊከሰት ይችላል?

የአይን ሞራ ማለት ምን ማለት

🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

እንዴት ሊከሰት ይችላል?

» የእድሜ መጨመር እና
»ለፀሀይ ብርሃን አብዝቶ መጋለጥ
» በአይን ላይ በሚደርስ ጉዳት
» ስኳር ህመም
»እንዲሁም የተለያዪ የመድሀኒት አይነቶች ናቸው።
አንዳንዴም ህፃናት ከአይንሞራ ጋር ሊወለዱም ይችላሉá�...

🍀የነስር መድኃኒት🍀

🍀የነስር መድኃኒት🍀

በአፍንጫ ደም መፍሰስ (ነስር) የምንለው አስደንጋጭ የሆነ፤ነገር ግን በአብዛኛው ለከፋ አደጋ የማይዳርግ የሕመም ዓይነት ነው፡፡

👉🏾ነስር በሁለት ዓይነት ይከፈላል፡፡

1) ከፊተኛው የአፍንጫችን ክፍል የሚመጣ ነስር
• ይህ ዓይነቱ የነስር ዓይነት ከ90 በመቶ በላይ ለሚከሰት የነስáˆ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories