አይነጥላ
Author: admin
Date: 2024-05-21
🍂ውድ የቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና🍂 ቤተሰቦች ዛሬም እንደሁልጊዜው ባህላዊ ህክምናን ሱዳን ሀገር ድረስ በመሄድ የተማሩ ሲሆን በህክምናው ለብዙ አመታት ሲያገለግሉ ቆይተዋል፡፡አሁንም ከበፊቱ በተሻለ ሁኔታ በሚገባ ተዘጋጅተን እንጠብቆታለን ።ይምጡ ተደስተው ይመለሳሉ። ዛሬ ስለ አይነጥላ እና ስንፈተ ወሲብ እንሆ.....
🍂አይነጥላ🍂
ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው
የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት
ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ
ማሰነካከል ነው።
የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ
የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ
ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው።
የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን
የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ
ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው።
የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል
አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና
ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ
ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው።
የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን
የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ
ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት
ነገድ ናቸው።
የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር
እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር
ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋል
🍀 የስንፈተ ወሲብ ችግር 🍀
፨እድሜያቸው ከ20-30 ከሚሆኑት ወንዶች ውስጥ 8% የሚሆኑትን እንደሚያጠቃና እድሜያቸው ከ70-75 ከሆኑት ላይ ደግሞ ወደ 37% ከፍ እንደሚል ተመራማሪዎች አረጋግጠዋል። ይሁን እንጂ ስንፈተ ወሲብ በአሁኑ ሰአት በደንብ የሚታወቅና የተለያዩ የህክምና አማራጮችም ያሉት ችግር ነው።
የቤት ውስጥ ህክምና
1. የእድሜ መግፋት
2. ዝቅተኛ ቴስቴስትሮን
3. ጭንቀት፣ ፍርሃት ወይም ድብርት
4. በቂ እንቅልፍ አለማግኘት
5. ሲጋራ ማጨስና አልኮል መጠጥ
6. ሌሎች የጤና ችግሮች በተለይ የደም ግፊት፣ የስኳር በሽታ፣ ከፍተኛ ኮሌስትሮን
ባህላዊ ህክምና
»አበሱዳ
»ነጭሽንኩርት
»የጣዝማ ማር አድርጎ በወተት እያፈሉ መጠጣት ወይም የዘርጭእንቦይ ስር ፣ያለብላቢት ስር ወቅጦ በምስር ንፍሮ ውሀ ከወተት ጋር አፍልቶ መጠጣት ..ደጋግሞ ማድረግ ወይም አብላሊትዶግ የሴት ቀስት ችፍርግ ምስርእች እምቦጭ፣ጠሌንጅ ስራቸውን አድቅቆ በጠጅ መጠጣት።
እናመስግናለን
መልካም ጤንነት
🌱🌱ማንኛውም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌱🌱🌱
"ለበለጠ መረጃ፦ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ስለሞን አዳሙን ያማክሩ
"አድራሻ፦ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
"ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736