Latest Posts

የቋቁቻ በሽታን 3 ቀን ይገላገሉ!       ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ                               

የቋቁቻ በሽታን 3 ቀን ይገላገሉ!
      ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
                              
#የቋቁቻ በሽታ የሰውነታችን የቆዳ  ክፍል የሚያጠቃ ሲሆን በፈንገስ የሚከሰት አሰቃቂ በሽታ ነው።

#የቋቁቻ በሽታ በሰውነት ላይ አመድ እየመሰለ በአንገት ላይ፣በደረት ላይ ፣በጀርባ ላይ፣ በብልት አከባቢ፣á...

የሆድ ጋዝ

የሆድ ጋዝ
         
የሆድ ጋዝ(ፈስ) ማለት ከሰው ወይም ከእንስሳ የሚወጣ የተቃጠለ አየር ሲሆን ድምጽ አልባ ወይም ባለድምጽ ነው፡፡ከሆድ ጋዝ ውስጥ 50-60% ናይትሮጅን እና 30-40% #ካርቦንዳይኦክሳይድ ሲሆን 5-10% ደግሞ ሚቴን ነው።

👉 ከሆድ ጋር በተያያዘም የሆድ_መነፋት፣ ማስገሳት፣ ጋዝ መብዛት እና ከጋዝ ጋር á...

መተት ምንድን ነው ?

መተት ምንድን ነው ?
            ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ

-መተት በተለያየ ቦታ የተለያየ ስያሜና አጠራር ሲኖረው
#ድግምት
#ውለሽ
#የሰው እጅ
#ደንቀራ
#ስልበት በመባል ይታወቃል

👉 መተት ፈሪሐ እግዚአብሔር በሌላቸው ክፉ ሰሪዎችና አሰሪዎች የሚከናወን የክፋት  (የመናፍስት) ስራ ነው ።
ብዙውን ጊዜ ጥቁር ...

(አሥሩ  /10)  የከርቤ አስደናቂ ጥቅሞች)

(አሥሩ  /10)  የከርቤ አስደናቂ ጥቅሞች)
ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ

-ከርቤ ጥንትም  ከወርቅ በላይ
የተወደደና የተከበረ  ነበር።
ብዙ ሰዎች ከርቤን በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኩ ያውቁታል
በተለይም እንደክርስትና እምነት መሰረት
  ለኢየሱስ ክርስቶስ ሰባሠገል ይዘውለት ከሔዱት
ሦስት ስጦታዎች  አንዱ ከርቤ ነá‰...

ላሽን እንዴት መከላከል ይቻላል       ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ

ላሽን እንዴት መከላከል ይቻላል
      ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ

-ላሽ እየተባለ ስለሚጠራው በምስሉ እንደምታዩት  ጸጉርን ፤ጺምን፤ ቆዳን፤ በማክበብ እና ጸጉር እያረገፈ የሚሄድ መንስኤው ያልታወቀ በሽታ መፍትሔ የማቀርብላችሁ ይሆናል ።

#ላሽ እና መፍትሔው!

#የአመድማዶ ቅጠል
#የፌጦ ፍሬ

እነዚህን ከስር ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories