(አሥሩ  /10)  የከርቤ አስደናቂ ጥቅሞች)
ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ

-ከርቤ ጥንትም  ከወርቅ በላይ
የተወደደና የተከበረ  ነበር።
ብዙ ሰዎች ከርቤን በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኩ ያውቁታል
በተለይም እንደክርስትና እምነት መሰረት
  ለኢየሱስ ክርስቶስ ሰባሠገል ይዘውለት ከሔዱት
ሦስት ስጦታዎች  አንዱ ከርቤ ነበር ።
በዚህም ብዙ ክርስቲያኖች ታሪኩን ያውቁታል።
              ወደእስልምናው ስንመጣ ደግሞ ፤
በተለያዩ ሀዲሳት ከርቤ መድኃኒት እንደሆነ ተዘግቧል።
የከርቤ መገኛ መካከለኛው ምሥራቅና በሜድትራንያን ዙሪያ ዕንደሆነ የሚነገርለት ሲሆን
አሁን ላይ በመላው ዓለም ይገኛል።
ከርቤ  በእንግሊዘኛ (Myrrh) ይባላል፡፡
ታድያ     (Myrrh) የሚል ስያሜውን ያገኘው( ሙር) ከሚል የአረበኛ ቃል ነው።
ትርጓሜውም መራር ዕንደማለት ነው።
ከርቤ ከዛፍ ላይ የሚገኝ ሲሆን ዘይቱም ለተለያዩ አገልግሎቶች ይውላል።
በያዘው ልዩ መዓዛ ምክንያት
ሰዎች በቤታቸው  ውስጥ በአመትባል ወቅት ይጠቀሙታል።
➡️ በጸሎት ሰዓት ብዙ ጊዜ
በቤተእምነቶች አካባቢ
ከርቤ በስፋት ጥቅም ላይ ይውላል ።
ክቡራን የፔጃችን ተከታታዮች በዚህ ርእስ  ላይ
      ↔️ የተመረጡ
የከርቤ 10 ጥቅሞችን
የምዘረዝርላችሁ ይሆናል።
↔️ለፌስቡክ ፔጃችን ↔️አዲስ የሆናችሁ
ይህንና መሠል ለህይዎታችሁ
ጠቃሚ  ቁምነገሮችን
ዕንድታገኙ የፌስቡክ ፔጃችን  like & sher በማድረግ  ዕንድትተባበሩን በታላቅ ትህትና እየጠየኩ
በቀጥታ ወደመረጃው እንደሚከተለው አልፋለሁ ።
             አጠቃቀም
                1ኛ
⏩ የከርቤ ዘይትን ከሎሚ ውሃ ጋር ተቀብቶ ሻዎር መግባት ለቆዳ ልስላሴና አፀባራቂነት ዕችግ ጠቃሚና አስፈላጊም ነው።
                   2ኛ   
⏩ የከርቤ  ዘይቱን ከሻንቦ ጋር አደባልቆ ለፀጉር መጠቀም የሚነቃቀል የሚሰባበር ፀጉርን ያስቀራል።
 
                  3ኛ
*️⃣የከርቤ ዘይቱን  ማሽተት  ጭንቀትንና ድብርትን ለማባረር ፍቱን የሆነ መፍትሔ ይሠጣል።
                     4ኛ
🔽 ለጨጓራ መታወክና ለመጋኛ ህመም የከርቤውን ዱቄት በሻይ ማንኪያ ግማሽ  በማድረግ በአንድ ብርጭቆ ውሃ እየበጠበጡ በየሁለት ቀን በባዶ ሆድ መጠጣት ነው ለ3ቀን ያክል ከተወሰደ በቂ ነው፡፡
                       5ኛ
◀️ ለማህፀንና ለኩላሊት ህመም
የከርቤ ዱቄት ከአልቴት ዱቄት ጋር  ከምግብ በፊት በንፁህ ውሃ ዕየበጠበጡ መጠጣት ነው
ዕስኪሻል ድረስ።
                          6ኛ
🔼 ለደረቅ ሣል ወይም ለአስም በሽታ ዱቄቱን ከዕንቁላል
አስኳል  ጋር ዕየቀላቀሉ መጠጣት ነው ።
                         7ኛ
▲ ▻አፉ ለሚሸትበት ሰው ከርቤና አልቴቱን
ከፅድ ፍሬ ጋራ በአንድነት ደቁሶ በንፁህ ዕራፊ ጨርቅ
   በአፉ መያዝና  በባዶ ሆድ በውሃ በጥብጦ መጠጣት  ከዝያ በኋላ ለ4ሰዓት ያክል ውሃ ዕየደጋገሙ  መጠጣት ነው።
                         8ኛ
▦ አፍንጫው ለሚቆስልና ለሚሸትበት ሰው
የከርቤ ዱቄት ከሰሊጥ ዱቄት ጋር በቅቤ አንጥሮ
በአፍንጫ መሳብ ነው።
                     9ኛ
▨ ለልብ ትኩሣትና  ለስቅታ ህመም ዱቄቱን በቅቤ ዕያነጠሩ መጠጣት ነው።
              10ኛ
  ▥ ለሆድ ቁርጠት  ትንሽ የከርቤ ዱቄት
በ1 ስኒ ውሃ በጥብጦ በባዶ ሆድ መጠጣያውቁታል

መልካም ጤንነት
🌴🌴ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌴🌴🌴

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736