የቋቁቻ በሽታን 3 ቀን ይገላገሉ!
      ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
                              
#የቋቁቻ በሽታ የሰውነታችን የቆዳ  ክፍል የሚያጠቃ ሲሆን በፈንገስ የሚከሰት አሰቃቂ በሽታ ነው።

#የቋቁቻ በሽታ በሰውነት ላይ አመድ እየመሰለ በአንገት ላይ፣በደረት ላይ ፣በጀርባ ላይ፣ በብልት አከባቢ፣እና በተለያዩ የሰውነታችን ክፍል የሚወጣ እየ ሰፋ የሚሔድ በሽታ ነው።

#የቋቁቻ በሽታ የሚፈጥረው ስሜት የቆዳ ከለር መለወጥ ፣ መጠነኛ ማሳከክ፣ የቆዳ መቀረፍ፣ የመሳሰሉት ናቸዉ።

#ቋቁቻ እንዲመጣ የሚያደርጉ/እንዲባባስ የሚያደርጉ ነገሮች:- · ሞቃታማ፣እርጥበታማ የአየር ፀባይ ፣ወዛማ ቆዳ ካለዎት፣ የሆርሞን መለዋወጥ ፣የበሽታ መከላከል መዳከም፣ ናቸዉ::

♥የቋቁቻ በሽታን በ3ቀን የሚያድነው መፍትሔ አዘገጃጀት ፦

#የምድር እንቧይ ቅጠል/ሥር
#የዓጋም ቅጠል/ሥር

♦እነዚህ እጽዋቶች በወይና ደጋ እንዲሁም በቆላማ ቦታ በየትኛውም ቦታ የሚገኙ እጽዋቶች ሲሆኑ!የሁለቱም ቅጠል በንጽህና ለየብቻ በማድረቅ፣ በደንብ አድርገው በመፍጨት፣ከሁለቱም አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ በመለካት ለአንድ ቀን በአንድ ሎሚ ውኃ በመለወስ በንፁህ ቫዝሊን በድጋሚ ለውሰው፣

#ቋቁቻ ያለበት የቆዳ ክፍል ብቻ ጧት መቀባት ለ ፫ ሰዓታት የጧት ፀሐይ መሞቅ ከዛ በኃላ ለ 3 ሰዓታት ቆይተው መታጠብ ይችላሉ።
ይህ ድርጊት ለ 3 ቀን ብቻ ይጠቀሙ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ይድናል።

# በዚኽ የቆዳ በሽታ ለተጠቃ ሰው ይደርስ ዘንድ በቅንነት ሼር ማድረግዎን አይርሱ።

መልካም ጤንነት
🌴🌴ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌴🌴🌴

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736