Latest Posts

ሳንባዉን ታሞ ሳል ለሆነበት

ሳንባዉን ታሞ ሳል ለሆነበት
🌴ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌴
• የቆላ ጦስኝ ቅጠለ ከሬት ጋር በባዶ ሆድ አዘውትሮ መውሰድ።

• የአሚራ ፣የዶግ፣የድግጣ ስራቸውን የእንስላል ፍሬ የቆላ አባሎ ቅጠል የእፀመናሂ ስር ዝንጅብል ሁሉንም ወቅጦ እንደ ሲጋራ ጢሱን መሳብ እና መውሰድ።

• ጤናአዳም የእንስላል á‰...

ቱልት /የዉሻ ምላስ

ቱልት /የዉሻ ምላስ
    🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

የ1 ከሣር የሚመደብ ዕፅ
      መጠሪያ ስም ነው  ይህ ዕፅ ለማመን የሚከብዱ ከዘመናዊ ህክምና አቅም በላይ የሆኑ የበሽታ ዓይነቶችን በሚደንቅ ሁኔታ የመፈወስ  አቅም ያለው ዕፅ ነው።

➡️ ▻በማንኛውም ቦታ የሚበቅል ቅጠሉ የውሻ ምላስ የሚመስል ሰፋፊ
አ...

ሳል ምንድን ነው?

ሳል ምንድን ነው?
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ

🌿 ሳል ከሰውነትዎ የላይኛው (የጉሮሮ) እና የታችኛው (ሳንባ) የአየር መተንፈሻ ቱቦዎ ላይ የሚመነጩ ነገሮችን ለማስወገድ የሚያስችል ተፈጥሯዊ ምላሽ ነው።

🌿መንስኤዎቹ የታመቀ ነገር ሲ ከፈት የሚወጣው ብናኝ ወይምበጣም የቀá...

ንቅሳትን ለማጥፋት

ንቅሳትን ለማጥፋት
         ከ ሀኪም ስለሞን አዳሙ
🍀አስደሳች ዜና🍀 ንቅሳትን በቀላሉ ማጥፋት እንደሚቻል ያውቃሉ? ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ንቅሳትን ቆዳ ላይ ምንም አይነት ጉዳት ሳይደር በቀላሉ  ከእፀዋት በሚዘጋጅ መድሀኒት
እናጠፋለን።
📚📚📚ጥበብን በማንኪያ የምትል መፀሐፉ በሀኪም ስለሞን á...

የሎሚ ጭማቂ ለጉሮሮ ቁስለት

የሎሚ ጭማቂ ለጉሮሮ ቁስለት
         🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀
፨በጉሮሮ ቁስለት እየተሰቃዩ ይሆን? መልስዎ አዎ ከሆነ ለችግሮ መፍትሄ ይህንን ዘዴ ይሞክሩት… እርስዎ ተሰቃይተው የማያውቁም ከሆነ ግድየልዎትም ያንብቡትና ለሌላ ሰው ይመክሩታል፡፡ ሼር ያድርጉት።
አስፈላጊ ግብዓቶች
1. አራት ማንኪያ የሎ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories