Latest Posts

የአተር የጤና ጥቅሞች

የአተር የጤና ጥቅሞች

🌱ከሀኪም ስለሞን አዳሙ🌱

👉የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ።
👉ለሆድ ካንሰር።
👉በሽታ የመከላከል አቅምን ለመጨመር።
👉ፀረ- እርጅና ባህሪ አለው ወይም እርጅናን ለመከላከል።
👉ለቆዳ መጨማደድ ወይም መሸብሸብ ችግር።
👉ለአልዛይመር እና አርትራይተስ በሽታ።
👉የደም ስኳርን...

ማስቲካን በማኘክ የሚገኙ የጤና ጥቅሞች

ማስቲካን በማኘክ የሚገኙ የጤና
            ጥቅሞች
     🌱 ከሀኪም ስለሞን አዳሙ🌱
ሁላችንም ልጅ እያለን ማስቲካ ሳናኝክና እየነፋን ሳንጫወት አላደግንም ይህ ልጅ እያለን እያኘክን ብሎም እየነፋን ስንደሰትበት የነበረው ማስቲካ ለሰውነታችን 10 የተለያዩ የጤና ጥቅሞችን ይሰጠናል፤ እነዚህን ጥቅሞች ሳá...

የቃሪያ የጤና ጥቅሞች

የቃሪያ  የጤና ጥቅሞች
      🌿ከሀኪም ስለሞን አዳሙ🌿
ቃሪያ (ሀለፒኖ) በቪታሚን ኤ፣ ሲ እና ፖታሲየም የበለፀጉ ናቸው። በተጨማሪም ካሮቲን አለው። በሴሎችዎ ላይ የሚደርሰውን ጉዳት ለመቋቋም ሊረዳ የሚችል ፀረ-ኦክሳይድንት፤ እንዲሁም ፎሌት፣ ቫይታሚን ኬ እና ቢ ይዟል። ብዙ የጤና ጥቅሞቻቸው የሚመጡት ካá...

የጦስኝ የጤና ጥቅሞች

የጦስኝ የጤና ጥቅሞች
     🌿ከሀኪም ስለሞን አዳሙ🌿
ከፍተኛ የደም ግፊትን በእጅጉ ይቀንሳል፦የተለያዩ ጥናቶች እንደሚጠቁሙት ጦስኝ ስብ የጋገሩ የደም ቧንቧዋች በማስፋት ደም ያለምንም መጨናነቅ  በትቧዋቹ ውስጥ በቀላሉ እንዲዘዋወር በማድረግ ከፍተኛ የደምግፊት መቀነሱ ተረጋግጧል።
ከዚህ በተጨማሪምÂ...

የበለስፍሬ የጤና በረከቶች

የበለስ ፍሬ የጤና በረከቶች
    🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

፨በለስ በአብዛኛው በሞቃታማ እንዲሁም በረሃማ አካባቢዎች ላይ የሚበቅል የፍራፍሬ አይነት ሲሆን፥ ፍሬውም ሆነ ቅጠሉ በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች እንዳሉት ይነገራል።
በአገራችንም በአብዛኛው የትግራይ ክልል ፣ በባሌ እንዲሁም በሌሎችም አንዳንድ ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories