ሳል ምንድን ነው?
Author: admin
Date: 2024-03-07
ሳል ምንድን ነው?
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
🌿 ሳል ከሰውነትዎ የላይኛው (የጉሮሮ) እና የታችኛው (ሳንባ) የአየር መተንፈሻ ቱቦዎ ላይ የሚመነጩ ነገሮችን ለማስወገድ የሚያስችል ተፈጥሯዊ ምላሽ ነው።
🌿መንስኤዎቹ የታመቀ ነገር ሲ ከፈት የሚወጣው ብናኝ ወይምበጣም የቀዘቀዘ ምግብና መጠጥ በሆድ ውስጥ በሚገባበት ጊዜ ከውስጥ ካለው ሙቀት ጋርግጭት ይፈጥር እና በተበከለአየር ውስጥ ቫይረሶች ያጋልጡናል።
ሳል ወይም ትኩሳት
»የራስ ምታት
»የደረት መወጠር
»የጉሮሮ መቁሰል
»የሳንባ መታፈን
»ማንኮራፋት እና የመሳሰሉት ሁሉ በተያዘው ሰው ላይ ይከሰታል።
🌿አንዳንድ የሳል ድምፆች ለምን ያህል ጊዜ እንደሚቆዩ ይገልፃሉ ሌሎች አይነቶች ደግሞ ስሜታቸውን ወይም ድምፅን ይገልፃሉ። የሳል አይነቶች እንዴት እንደሚቆዮ ጋር የተያያዙ ሊሆኑ ይችላሉ። አጣዳፊ ሳል በድንገት ይጀምራል እና ከ ሁለት እስከ ሶስት ሳምንት ይቆያል።
የሳል አይነቶች
»እርጥብ ሳልየሚባለው ንፍጥ ወይም አክታ የሚያመጣው ሳል ነው።
»ደረቅ ሳል ደግሞ ንፍጥም ሆነ አክታ አያመጣም
የተለያዮ ድምፆች የተለዩ ድምፆች ያላቸው እና ከተወሰኑ ሁኔታዎች ጋር የተያያዙ ሳል ዓይነቶች ዋይ ዋይ ወይም ትክትክ ሳል፣ “ትክትክ” የሚመስል ሳል የሚያመጣ ኢንፌክሽን ነው። መጮህ። እንደ ጩኸት የሚመስል ሳል የክሩፕ ምልክት ሊሆን ይችላል. ጩኸት. ይህ ዓይነቱ ሳል ብዙውን ጊዜ የአየር መተላለፊያ መንገዶችን ሲዘጋ ይከሰታል. እንደ ጉንፋን፣ ወይም እንደ አስም ካሉ ሥር የሰደዱ ሁኔታዎች ከኢንፌክሽን ጋር ሊዛመድ ይችላል።
በባህላዊ መንገድ መፍትሄዎቹ እነዚህን ይመስላሉ
1ኛ.ከጉንፋን በኃላ ለመጣ ደረቅ ሳል» የላም ወይም የፍየል ወተት ትንሽ ነጭ ሽንኩርት አድርጎ ጠዋት እና ማታ መጠጣት።
2ኛ.የዶሮ እንቁላል የከርቤ እጣን ጨምሮ በእሳት ለብ አድርጎ ጠዋት እና ማታ መጠጣት
3ኛ.የአንጭብር ስር ወቅጦ እንደ ሻይ እያፈሉ መጠጣት...
ይቀጥላል............
አጠቃቀሙን በሚቀጥለው ፁሁፋችን ላይ እንገልፃለን ተከተሉን
እናመሰግናለን
ለበለጠ መረጃ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህልህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
ስልክ ፦09 89 02 02 02 ወይም 09 11 81 07 36 ይደውሉልን