የሎሚ ጭማቂ ለጉሮሮ ቁስለት
         🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀
፨በጉሮሮ ቁስለት እየተሰቃዩ ይሆን? መልስዎ አዎ ከሆነ ለችግሮ መፍትሄ ይህንን ዘዴ ይሞክሩት… እርስዎ ተሰቃይተው የማያውቁም ከሆነ ግድየልዎትም ያንብቡትና ለሌላ ሰው ይመክሩታል፡፡ ሼር ያድርጉት።
አስፈላጊ ግብዓቶች
1. አራት ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ
2. ሁለት ማንኪያ ጥሩ ማር
3. ሩብ ማንኪያ ጨው
አዘገጃጀት
ከላይ ከቁጥር አንድ እስከ ሶስት የተጠቀሱትን ማደባለቅ እና በውስጡ ያለው ጨው ሙሉ በሙሉ እስኪሟሟ ድረስ ማዋሃድ፡፡
አጠቃቀም
ከላይ የተዘጋጀውን ውህድ በመጉመጥመጥ እና በመጎንጨት ጉሮሮን ማጠብ እንዲሁም ደግሞ በቀጥታ በመጠጣት በየሶስትና ሁለት ሰዓቱ ይህንኑ መደጋገም፡፡ ቁስለቱ እስኪድን ድረስም መቀጠል፡፡ በመጨረሻ አመርቂ ውጤት ያገኙበታል፡፡
📚📚📚ጥበብን በማንኪያ የምትል መፀሐፉ በሀኪም ስለሞን አዳሙ የተዘጋጀ በማንኛውም መፀሐፉ መደብር ያገኛሉ📚📚📚
እናመሰግናለን
           መልካም ጤንነት
🌴🌴ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌴🌴🌴
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website፦www.hakimsolomon.com
telegram፦https://t.me/