Latest Posts

መጥፎ የአፍ ጠረን ችግር

መጥፎ የአፍ ጠረን ችግር
🌿ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌿

፨መጥፎ የአፍ ጠረን ችግር በጣም የተለመደ እንደሆነ ተደርጎ ይወሰዳል ፣ እና ብዙ ሰዎች በጭራሽ ይነካል ብለው እምብዛም አይጠብቁም። ይህ ከተከሰተ ዋናውን መንስኤ ማቋቋም እና በፍጥነት ማስወገድ ያስፈልጋል ፡፡ ከጥርስ ሀኪም ፣ ከተከላ የቀዶ ጥገáŠ...

የ አርጋን ዘይት ጥቅሞች

የ አርጋን ዘይት ጥቅሞች

🌿 ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌿

፨ይህ በተፈጥሮ የሚገኝ የዕፅዋት ዘይት ከአርጋን ዛፍ ፍሬ ፍሬ የተገኘ ነው ።

የሞሮኮ ተወላጅ ቢሆንም በአሁኑ ጊዜ በመላው ዓለም ለተለያዩ የምግብ ዓይነቶች፣ ለመዋቢያነትና ለመድኃኒትነት አገልግሎት ይውላል።

፨አስፈላጊ ንጥረ ነገሮችን ...

የኪንታሮት አይነት እና ህመም ዝርዝር

የኪንታሮት አይነት እና ህመም ዝርዝር

🍀ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀
1.ወንዴው ኪንታሮት፦በመቀመጫ ላይ ብቻ የሚወጣ እና የሚያሳክክ ሰገራ እንዳይወጣ የሚከለክል የሆድ ድርቀትን የሚያመጣ የደም ቦዬች ጅማቶችን የሚዘጋ እና እራስ ምታትን በየጊዜዉ የሚያነሳሳ ህመም ነዉ።

2.ሴቴ ኪንታሮት፦ እንደ ወንዴው ኪá...

አማራንተስ

አማራንተስ
🍀ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀
፨አማራንተስ ፦ብዙ አይነት ዝርያ አለው በስፋት ጥቅም ላይ የዋለው በመገኛ ሀገሩ ሜክሲኮ ሲሆን በእኛ ሀገር ከትናንሽ አራም እስከ ትላልቁ ዘር ለምግብነት እስከሚውል ድረስ በመላው የሀገሪቱ አካባቢ ይገኛል ።

፨ሀገር በቀል የሆኑት በብዙ የሰሜን አካባቢዎች አሉ...

የኪንታሮት በሽታ አይነቶች እና መንስኤዎቻቸዉ

የኪንታሮት አይነት እና ህመም ዝርዝር

🍀ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀
1.ወንዴው ኪንታሮት፦በመቀመጫ ላይ ብቻ የሚወጣ እና የሚያሳክክ ሰገራ እንዳይወጣ የሚከለክል የሆድ ድርቀትን የሚያመጣ የደም ቦዬች ጅማቶችን የሚዘጋ እና እራስ ምታትን በየጊዜዉ የሚያነሳሳ ህመም ነዉ።

2.ሴቴ ኪንታሮት፦ እንደ ወንዴው ኪá...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories