Latest Posts

የቅድመ-ወር አበባ ቅምረ ህመም

የቅድመ-ወር አበባ ቅምረ ህመም

🌿ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌿

፨ከወር አበባ በፊት እና ከኦቭሌሽን በኋላ (ከ5-7 ቀን) የሚከሰቱ ምልክቶች ሲሆኑ አብዛኛውን ጊዜ የግለሰባዊ ግንኙነቶች እና መደበኛ እንቅስቃሴን ሲያስተጓጉል ይስተዋላል። የቅድመ-ወር አበባ ዓለም አቀፍ ስርጭት 47.8% ሲሆን 90% የሚሆኑት የá...

ደም ማነስ (Anemia) ምንድን ነው?

ደም ማነስ (Anemia) ምንድን ነው?

🍀ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

- "ደም ማነስ" የምንለው ችላ መባል
የሌለበት ፣ አደገኛ ፣በደም ውስጥ የሚገኙ ቀይ የደም ሴሎች ቁጥር መሆን ከሚገባው በታች ሲያንስ ወይም በቀይ የደም ሴል ውስጥ የሚገኘው የ ሄሞግሎቢን የተባለው የደም ፒግመንት ከመጠን በላይ ማነስ ነው።

-ሄሞግá...

መጥፎ የአፍ ጠረን መንስኤ እና መፍትሄዉ

መጥፎ የአፍ ጠረን መንስኤ እና መፍትሄዉ

፨በዛሬዉ ፅሁፌ የማነሳዉ ብዙ ሰዎችን ሰላም ሲነሳና በእለት ተእለት ኑሯቸዉ ላይ ጉልህ ተፅእኖ ሰያሳድር ስለሚስተዋለዉ መጥፎ የአፍ ጠረን ችግር ነው ይህ ከጥርስ መቦርቦር እና ከጥርስ አቃፊ ችግሮች በመቀጠል በሶስተኛ ደረጃ የሰዉን ልጅ ወደ ጥርስ ሀክምና ክሊኒኮች á‰...

ዝኩኒን/Cucumber/ መመገብ የጤና ጥቅሞች

ዝኩኒን/Cucumber/ መመገብ የጤና ጥቅሞች

🍀ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

፨ዝኩኒ በፈረንጆቹ ደግሞ ኩከንበርግ እየተባለ የሚጠራው ይህ የአትክልት ዝርያ በአለም በከፍተኛ ደረጃ ከሚመረቱ የአትክልት ዓይነቶች አራተኛ ደረጃን ይዟል፡፡

፨አትክልቱ ለአጠቃላይ ለሰው ልጅ ጤንነት የሚያበረክተውን አስተዋá...

ለስኳር በሽታ ማር መብላት ይቻላል?

ለስኳር በሽታ ማር መብላት ይቻላል?
🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

፨ብዙ በሽታዎችን ለመዋጋት ስለሚረዳ ስለ ጤናማ እና ጥሩ መዓዛ ያለው ማር መናገር ፣ የስኳር በሽታ ያለባቸውን ሰዎች የሚያስጨንቃቸውን ችግሮች ማሰቡ ጠቃሚ ነው።

»በዚህ በሽታ ውስጥ ጥቅም ላይ እንዲውሉ የተፈቀደላቸው ምርቶች ዝርዝር á...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories