የኪንታሮት አይነት እና ህመም ዝርዝር

🍀ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀
1.ወንዴው ኪንታሮት፦በመቀመጫ ላይ ብቻ የሚወጣ እና የሚያሳክክ ሰገራ እንዳይወጣ የሚከለክል የሆድ ድርቀትን የሚያመጣ የደም ቦዬች ጅማቶችን የሚዘጋ እና እራስ ምታትን በየጊዜዉ የሚያነሳሳ ህመም ነዉ።

2.ሴቴ ኪንታሮት፦ እንደ ወንዴው ኪንታሮት ሳይሆን በፊንጢጣ ላይ እንደ ትርፍ ስጋ መስሎ ወጥቶ ብቅ እልም የሚል ቁስል በጣም የሌለው ነገር ግን ወገብን ይከተክታል ፣የሆድ ድርቀት ያመጣል ብዙ ግዜ ከሴቶች ይልቅ በወንዶች ላይ የሚመጣ ነዉ።

3. የዉስጥ ኪንታሮት፦ የመቀመጫውን የፊንጢጣ ዙሪያ እያቆሰለ ሰገራ እንዳይወጣ የሚከለክል የሚያስምጥ ነው። ከዚያ በላይ በጣም የሚያሳክክ እዠ የመሰለ እና ደም የሚወጣ አስፈሪ ህመም ነው።

4. የውጭ ኪንታሮት ወይም የአክያ ኪንታሮት፦ ይህ ህመም በሰው ላይ ብቻ አይደለም በእንስሳት ላይም ይወጣ እና የሚስፋፋ ነዉ። አንዳንድ ጊዜ እናታቸዉ ማህፀን ዉስጥ ሳሉ ይይዛቸዉ እና ሲወለድ ጀምሮ የሚታይ አስቀያሚ በሽታ ነዉ።

5. የአጥንት ኪንታሮት፦ ይህ አይነቱ እብጠትም ይሁን ቁስለት አይታይም ነገር ግን የዉስጥ አጥንትን የሚያደቅ እና የሚሰባብር ነው። በዚህ ጊዜ በህመምተኛዉ ላይ አስቀያሚ መጥፎ ጠረን ያመጣል። ለሌላዉ ቀርቶ ለራሱ ደስ የማይል ሽታ ይኖረዋል።

6. የሆድ ኪንታሮት፦ እንደሴቴ ኪንታሮት ነዉ በመከመጫ ማለትም በፊንጢጣ ላይ እንደሌሎቹ የእብጠት እና የቁስለት ምልክት ያሳይ እና ሆድን በየጊዜው ይነፋል ሆድ ያስጮሀል አንዳንድ ጊዜ ደም የተቀላቀለዉ ሰገራ ይወጣል ከአምቤባ ጋር ይመሳሰላል።

7. የእግር ውስጥ ኪንታሮት፦ ይህ ህመም በጫማ ቆዳ ላይ ይወጣ እና ሲነቅሉት እየተላጠ የሚታይ ነዉ።ብዙ መንገድ ለመሄድ እስከታፋ ድረስ ስለሚያም ያስቸግራል ከቆዳ ወደ አጥንት ውስጥ ይገባል በየጊዜው ያሰቃያል ።

8. የእብጠት ኪንታሮት ፦ እንደ ትርፍ ስጋ መስሎ የሚወጣ እና ሳይፈነዳ ውስጥ ዉስጡን የሚገዘግዝ እና የሚያሰቃይ ነው።ብዙ ጊዜ ከደረቅ ቦታ ማለትም ከክንድ ከራስ ላይ ሁሉ የሚወጣ ነው።

9. የጀርባ ኪንታሮት፦ ይህ ኪንታሮት ጀርባን የሚያደቅ እና የሰገራ መዉጫ እና ፊንጢጣውን የሚገለብጥ አደገኛ ህመም ነዉ። ሰገራ በሚወጣበት ጊዜና ከጨረሰ በሆላ ደም ይንጠባጠባል ይህም መንስኤው የመቀመጫው የጋለ ድንጋይ ላይ ስንቀመጥ ሙቀቱ ጋር በመጋጨት እንደ ምች ሆኖ የሚጀምር ሲሆን ከአንድ ወደሌላው በደሙ አማካኝነት ይተላለፋል።


መልካም ጤንነት !!
ለበጠ መረጃ ፡- ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ጎራ በማለት ሀኪም ሰለሞንን ያማክሩ
• ሀኪም ፡- ሰለሞን አዳሙ
• አድራሻ ፡- ቦሌ ሚካኤል በዋናው በር መግቢያ ደሴ ህንፃ ፊትለፊት
Website: www.hakimsolomon.com
ስልክ፡- 0989020202 ወይም ፡- 0911810736
https://www.facebook.com
telgram- https://t.me/kidusmikaelhikmna
Email: info@hakimsolomon.com , solomon@hakimsolomon.com & support@hakimsolomon.com