የ ቀረፋ ተአምራዊ ጥቅሞች
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2022-04-28
የ ቀረፋ ተአምራዊ ጥቅሞች
🌿ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌿
፨ቀረፋ ከሲናሞም ቤተሰብ የዛፎች ቅርንጫፎች የሚወጣ ቅመም ነው። የትውልድ ሀገር የካሪቢያን ፣ ደቡብ አሜሪካ እና ደቡብ ምስራቅ እስያ ነው። ሰዎች በጥንቷ ግብፅ ከ2000 ጀምሮ ቀረፋን ተጠቅመዋል፣ በዚያም ከፍ አድርገው ይመለከቱታል። በመካከለኛው ዘá...