ዕፀ-መናሄ
Author: admin
Date: 2022-12-07
ዕፀ-መናሄ
🌴 ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌴
፨ያለ ዕድሜ የሚመጣ መካንነት ወይም የሾተላይ ልጅ የሚያስወርዳቸው፣ጽንሱ ልጅ ሁኖ እድገት ውስንነት ስያስከትል: ለሴት እህቶቻችን የሚሆን መፍትሔ።
፨መካንነት አልያም ሾተላይ ልጅ ማስወረድ በብዙ እንስት እህቶቻችን የሚከሰት
ሲሆን።በአብዛኛው ጊዜ ከ 22-45 ዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሴት እህቶቻችን የሚያጠቃ ነው።
፨አብዛኛው የመካንነት የችግር መባባስ ምክንያቶች የምንላቸው ሴቶች ያልተፈለገ እርግዝና ብለው የሚሉት ግን ፈጣሪ ፈልጎት የተረገዘ ልጅን ያለ አግባብ በተደጋጋሚ በተለያየ መንገድ ከሁለት ሶስት አራት ጊዜ በላይ ሲያስወርዱ የሚፈጠር ችግር ነው::
የመካንነት እና የሾተላይ ምልክቶች
1.የወር አበባ መጥቆር፣መዘግየት፣መብዛት
2.የማህጸን ፈሳሽ መብዛት
3.የማህጸን ውስጥ ዕጢ
4.የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን
5.ህልመ ለሊት(በህልም ከወንዶች ጋር ግኑኝነት)፣
6.ትዳር መገርገር፣የወሲብ ጥላቻ፣
7.የማህጸን ጫፍ ቁስለት፣ እና
እብጠት፣ማሳከክ፣
8.የጭን ቁርጥማት፣ልጅ ማስወረድ፣ከማህጸን ውጭ እርግዝና፣
9.በቀኝ ወገብ የመውጋት ስሜት
10.ከእንብርት በታች የህመም ስሜት
👆እነዚህ እና የመሳሰሉት ችግሮች ሴት ልጅ ላይ መካንነት የመፍጠር እድላቸው እጅግ በጣም ሰፊ ነው።
80% ከቤተሰብ በዘር አልያም በዛር አማካኝነት የመውረድ ዕድል አለው::
ለመካንነት እና ለሾተላይ መፍትሄዎች
🍀የዕጸ መናሂ /ሰንገኖ፣ሸተራ /ይባላል።
ዕፀ መናሄ
ይህ ተክል መጠነኛ ቁመት ያለው ዛፍ ሲሆን።ቅጠሉ ወደ ባህርዛፍ የሚሄድ አነስ ያለ ቅጠል ያለው ዕፅ ነው።
ይህ ዕጽ በርካታ መፍትሔዎች የያዘ ዕጽ ሲሆን ለሆድ በሽታ፣ለነቀርሳ፣ለአስም፣ለራስ ህመም፣ለቆዳ በሽታ፣ ለመሳሰሉት መፍትሔ የሚሆን ዕጽ ነው።
አጠቃቀም
፨የዕፀ መናሄ የሥሩ ቅርፊት በንጽህና በማዘጋጀት አድርቀው ወቅጠው በወንፊት በመንፋት ጧት በባዶ ሆድ በሾርባ ማንኪያ ደምድመው አንድ በመለካት ጧት በባዶ ሆድ በግማሽ ሊትር ወተት በደንብ አፍልተው ቀዝቀዝ ሲል መጠጣት።
ይህ ድርጊት ለ 3 ቀን ይከውኑ::
»ጾም እስከ 7 ሰዓት ከዛ ምግብ ይመገቡ።
»የአልኮል መጠጥ፣ተልባ፣ጥሬ ስጋ ይከለክላል።
እናመሰግናለን
መልካም ጤንነት
🌴🌴ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌴🌴🌴
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website፦www.hakimsolomon.com
telegram፦https://t.me/kidusmikaelhikmna