Latest Posts

የ አቱች ቅጠል የጤና ጥቅሞች

የ አቱች ቅጠል የጤና ጥቅሞች
     ከ ሀኪም ስለሞን አዳሙ

1 አፉ ለቆስለ ጉሮሮው ለታመመ ቅጠሉን በውሀ ቀቅሉ ውሀውን በአፉ ውስጥ አድርጎ ይጉመጥመጥ፡ ቅጠሉን በትኩሱ ከ አንገቱ ላይ
2 ለጠነከረ የ ጉሮሮ ደዌ የ አቱች የስለብያ ቅጠሎች ከከርቤ ና ከእጣን ጋር በ አንደላይ ዳቁሶን ከ አንገቱ ላይ ማሰር ወይም á...

አስደናቂው የበቆሎ የጤና በረከቶች

አስደናቂው የበቆሎ  የጤና  በረከቶች)
     🌱ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌱

፨ከአስር  ሺህ ዓመታት በፊት ከደቡብ ሜክሲኮ ለዓለም የተበረከተው በቆሎ አገራችንን ጨምሮ በመላው ዓለም ተወዳጅነትን ያተረፈ የምግብ ዓይነት ነው፡፡

፨ በቆሎ በእኛ ሐገር እሸቱ ተቀቅሎ፣ተጠብሶና ተፈልፍሎ ተቆልቶ ይበላል፡፡

ከá‹...

የ አሉማ ቅጠል የጤና በረከቶች

የ አሉማ ቅጠል የጤና በረከቶች
          ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ

1. ክብደትን ለመቀነስ ይረዳል ፦ክብደትን ለመቀነስ በጣም ተፈጥሯዊው ነገር ጤናማ አመጋገብን መጠበቅ ነው; ስለዚህ ጤናማ አመጋገብ ጥቅሞችን ማግኘት እንችላለን. ነገር ግን  የአሉማ ቅጠል ብዙ ቪታሚኖችን እና ልዩ ሆርሞንን ያካተተ የምግብ ፍላ...

የአሉማ ቅጠል የጤና በረከቶች

የ አሉማ ቅጠል የጤና በረከቶች
          ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ

1. ክብደትን ለመቀነስ ይረዳል ፦ክብደትን ለመቀነስ በጣም ተፈጥሯዊው ነገር ጤናማ አመጋገብን መጠበቅ ነው; ስለዚህ ጤናማ አመጋገብ ጥቅሞችን ማግኘት እንችላለን. ነገር ግን  የአሉማ ቅጠል ብዙ ቪታሚኖችን እና ልዩ ሆርሞንን ያካተተ የምግብ ፍላ...

የመቅመቆ ጥቅሞች

የመቅመቆ ጥቅሞች
    🌵ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌵

፨መቅመቆ ከትሮፒካል ክልል እፅዋት ወስጥ የሚመደብና ወቅትን ሳይጠብቅ አመቱን ሙሉ ሊበቅል የሚችል የዛፍ ዝርያ ሲሆን ፤ ቁመቱ ከ 3 እስከ 4 ሜትር ድረስ ይረዝማል፡፡ ይኽ የዕፅዋት ዝርያ ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅና በመካከለኛው የአፍሪካ ክፍል ይበቅላል፡á�...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories