የማሳጅ ጥቅሞች
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2023-08-16
የማሳጅ ጥቅሞች
🌵 ከሀኪም ስለሞን አዳሙን🌵
ማሳጅ ማለት እጆቻችንን በመጠቀም ለስላሳ የሆኑትን የሰውነታችንን ህዋሳት በማነቃቃት የምንፈልገውን ዓይነት ውጤት ማምጣት ሲሆን ቆየት ካት የመፈወሻ መንገዶች አንዱ ነው፡፡ የማሳጅ አይነቶች እጅግ በጣም ችሎታን የሚጠይቁ ናቸው፡፡
ማሳጅ ደም በá...