Latest Posts

ለወንዶች የሰናፍጭ ጉዳት እና ጥቅም. የሰናፍጭ ጥቅሞች እና በሰውነት ላይ የሚደርስ ጉዳት. ለሰው አካል ምን ጥቅሞች አሉት

ለወንዶች የሰናፍጭ ጉዳት እና ጥቅም. የሰናፍጭ ጥቅሞች እና በሰውነት ላይ የሚደርስ ጉዳት. ለሰው አካል ምን ጥቅሞች አሉት
🌿ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌿

፨ሁሉም ሰው ከልጅነት ጊዜ ጀምሮ ሰናፍጭን ለስጋ ምግቦች እንደ ሾርባ ያውቃል። በቅመም ለአብዛኛዎቹ, ጣፋጭ ጣዕም ሆኗል, እና የሰናፍጭ ጥቅሞች እና የመፈ...

ስንፈተ ወሲብ እና መፍትሔው ትዳር በታኙ ስንፈተ ወሲብ!!! 🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

ስንፈተ ወሲብ እና መፍትሔው
          ትዳር በታኙ ስንፈተ ወሲብ!!!
          🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

፨ስንፈተ ወሲብ የሚለውን ቃል፣ ጠበብ ባለው ዐውዱ ሲታይ፣ከዚህም የወንድም ሆነ የሴት ብልት አለመነቃቃትንና ለግንኙነት ዝግጁ ካለመሆን ጋር የቀጥታ ቁርኝት ያለው ነው፡፡ ነገር ግን ስንፈተ ወሲብ á...

ወደ ተፈጥሮ እንመለስ ነጭ ሽንኩርት በታሪክ ውስጥ 🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

ወደ ተፈጥሮ እንመለስ
ነጭ ሽንኩርት በታሪክ ውስጥ
🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

፨ነጭ ሽንኩርት በታሪክ ድርሳናት ውስጥ በስፋት የተፃፈለት እና የተተረከለት ቁጥር 1 እፀዋት የትኛው ነው ተብሎ ቢጠየቅ ብዙ ሺ ተመራማሪወች ነጭ ሽንኩርት ነው ይላሉ።

ታሪክ እንደሚያስረዳው በተለይም በሩቅ ምስራቅ ...

ካሮትና አቮካዶን ጨምሮ ለአይናችን ጤና እና የእይታ ጥራት የሚረዱ ምግቦች

ካሮትና አቮካዶን ጨምሮ ለአይናችን ጤና እና የእይታ ጥራት የሚረዱ ምግቦች

🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

ለዓይን ጥራት ከፍተኛ ጥቅም አለው በሚል ለምግብነት ከሚውሉት ውስጥ ካሮት ቀዳሚውን ስፍራ እንደሚይዝ ብዙዎቻችን እናውቃለን።
ተመራማሪዎች ከሰሞኑ ባወጡት የጥናት ውጤት ደግሞ ከካሮት በተጨማሪ á...

የሳንባ ነቀርሳ

የሳንባ ነቀርሳ
🌴 ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌴

፨30 ከመቶኛው የአለማችን ህዝብ በሳንባ ነቀርሳ አምጫው ባክቴሪያ የሚያዝ ሲሆን ከዚህ ውስጥ 10 በመቶው በበሽታው ይጠቃል ።በአለማችን በሳንባ ነቀርሳ የሚያዙ ሰዎች ቀጥር በአመት 10 ሚሊዮን ሲሆን በየአመቱ በዚህ በሽታ ብቻ አንድ ሚሊዮን ሰዎች ህይወታቸው ያጣ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories