ለድድ መድማት የሚሆኑ መድሀኒቶች
Author: solomon
Date: 2024-08-23
ለድድ መድማት የሚሆኑ መድሀኒቶች
🌴ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌴
*ድድ የሚደማው በቫይታሚን ሲ እጥረት በሚከሰት አስክቪ በሚባል በሽታ ነው ወይም በጥርስ ህመም ወይም በሌላ ምክንያት ሊከሰት ይችላል
የቫይታሚን ሲ እጥረት መሆኑ ከታወቀ ከፍተኛ የቫይታሚን ሲ ይዘት ያላቸውን ምግቦች መመገብ።
ለምሳሌ :- ዘይቱና - ፓፓዬ- ብርቱካን- የአማራተስ ቅጠል - እስፒናች እና የመሳሰሉትን መመገብ ነውና
ለድድ ህመም
*የዠረት ቅጠል በውሀ አድርጎ መጠጣት
*በሞቀ ውሀ ውስጥ ማር በጥብጦ መታጠብ እና በአፍ መያዝ
*ነጭ ሽንኩርት በጨው ለውሶ መቀባት
*አብሽ አረቄ ወይም በአቼ መጉመጥመጥ *የፌጦ ፍሬ ወቅጦ በውሀ መለወስ ተቀብቶ አድሮ በልብስ ሳሙና መታጠብ የሁለገብ ቅጠል አሽቶ መቀባት ወይም የፅጌሬዳ ፍሬ የግንድ ሙጫ ሽነት የጂባራ ስር ጅንጅብል ሁሉንም በአንድ ላይ ወቅጦ ድዱ የሚደማበት ቦታ መቀባት ።
*ብዙ ጊዜ ጥርሱ ለሚደማበት ሰው ደግሞ ሞይደር -የአቱች ቅጠል -ከርቤ -አልቴት -አንድ ላይ አድርጎ ለ15 ቀን መጠቀም
የጉመሮ የጀንጀብ ስር በደንብ አድርቆ በቂቤ አድርጎ መቀባት።
እናመሰግናለን
• ለበጠ መረጃ ፡- ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ጎራ በማለት ሀኪም ሰለሞንን ያማክሩ
• ሀኪም ፡- ሰለሞን አዳሙ
• አድራሻ ፡- ቦሌ ሚካኤል በዋናው በር መግቢያ ደሴ ህንፃ ፊትለፊት
ስልክ፡- 0989020202 ወይም ፡- 0911810736
https://www.facebook.com
telgram- https://t.me/kidusmikaelhikmna
Email: info@hakimsolomon.com , solomon@hakimsolomon.com & support@hakimsolomon.com