Latest Posts

የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን



የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
የሽንት ቧንቧ ማለት ኩላሊትን፣ የሽንት ፊኛን እና በመሃል የሚገኙትን አስተላላፊ ቱቦዎችን ይጨምራል። አብዛኛው ኢንፌክሽን በሽንት ፊኛ ላይ የሚከሰት ሲሆን በአፋጣኝ ካልታከመ ወደኩላሊት በመሰራጨት ከባድ ጉዳት ሊያደርስ ይችá...

የስጋ ደዌ በሽታ

የስጋ ደዌ በሽታ
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
የስጋ ደዌ በሽታ ማይኮባክቴሪየም ሌፕሬ በተሰኘ ረቂቅ ተህዋስ ወይም ጀርም አማካኝነት የሚመጣ በሽታ ነው፡፡
የሥጋ ደዌ በሽታ ማንን ያጠቃል?
የሥጋ ደዌ በሽታ በሁሉም የኑሮ ደረጃና በየትኛውም የዕድሜ ክልል የሚገኙ
ወንዶችና ሴቶችን እኩል á...

ሾተላይ ምንድን ነው? መፍትሄውስ ?


ሾተላይ ምንድን ነው? መፍትሄውስ ?
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
ሾተላይ በመባል የሚታወቀው ክስተት ብዙ ጊዜ አንዲት እናት ከመጀመሪያ እርግዝናዋ በኃላ በተደጋጋሚ የሚከሰት የጽንሱ መጥፋት ነው።
ይህ ለምን ይሆናል?
የሰዎች ደም በአራት መደብ ይከፈላል(A, B, AB, O) እነዚህ ደግሞ እያንዳንá...

ሽንትን በተደጋጋሚ የመሽናት ምክንያቶች


ሽንትን በተደጋጋሚ የመሽናት ምክንያቶች
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
በተደጋጋሚ ሽንት መሽናት ማለት ጤናማ ከሚባለው የሽንት መምጫ ጊዜ በበለጠ በተደጋጋሚ ሽንት የመሽናት ፍላጎትን ሲለማመዱ/ ሲተገብሩ ነው፡፡ ይህ
ልምድ በቀን ወይም በማታ ሊሆን ይችላል አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ማታ ብቻ...

የሚጥል በሽታ (Epilepsy)

የሚጥል በሽታ (Epilepsy)
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
በአሁን ወቅት የህክምና ጠበብት ከ30 በላይ የሚጥል በሽታ አይነቶችን ለመለየት የቻሉ ሲሆን ወደ 10 በመቶ የሚጠጉ የአለማችን ህዝቦች በህይወት ዘመናቸው ቢያንስ አንዱን አይነት የሚጥል በሽታን ያስተናግዳሉ፡፡ ከሚጥል በሽታ አይነቶች ውስ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories