Latest Posts

ማይግሪን

ማይግሬን ምንድን ነው? (ከፍተኛ ራስ ምታት) •
🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮

ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ


በዚህ ህመም ለሚሰቃዩ ሁሉ መልካም መረጃ ነውና ሼር ያድርጉት!

•
•
•

• ማይግሬን ምንድን ነው? (ከፍተኛ ራስ ምታት) •

፨ ማይግሬን ከፍተኛ እና በተደá...

የእንቅልፍ ማጣት ችግር

ቅዱስ ሚካኤል የባህል ሕክምና:
የእንቅልፍ ማጣት ችግር
ሰወች ከተኙ በኋላ በተለያዩ ምክንያቶች በተደጋጋሚ ይነቃሉ ፣የየእለት ዉሎ፣አመጋገብ፣ጭንቀት እና መሰል ጉዳዮች ለዚህ ምክንያት ይሆናሉ ::
ባለሙያዎች ደግሞ ጥሩ እንቅልፍ እንዳይኖር የሚያደርጉ ምክንያቶችን ዘርዝረዋል::እነርሱም:-
1.የሰውነት ሙቀ...

ስንፈተ-ወሲብን የምንከላከልባቸው 14 መንገዶች

ስንፈተ-ወሲብን የምንከላከልባቸው 14 መንገዶች
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
1) ክብደትን መቆጣጠር
ከፍተኛ የሰውነት ክብደት ከፍተኛ የኮሌስትሮል መጠን እና የስኳር በሽታ ሊያስከትል ይችላል። እነዚህ ነገሮች የስንፈተ-ወሲብ መንስኤዎች ሊሆኑ ይችላሉ። አንድ ጥናት እንደሚናገረው የሆድ...

ትንታ በምን ምክንያት ይከሰታል መፍትሄውስ

ትንታ በምን ምክንያት ይከሰታል መፍትሄውስ
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ

ምግብ በሚዋጥበት ወይም ፈሳሽ በሚጠጣበት ጊዜ ጡንቻዎች ቧንቧ እፍያን(Epiglottis) ወደ ታች በማድረግ ምግብም ሆነ መጠጥ ወደ ሳንባ እንዳይገባ አቢይ የአየር ቧንቧን(Trachea/windpipe)ይዘጋል፤ ላንቃ(Soft palate) ደግሞ ወደ ላይ ከá...

ጉድፍ ማለት ምን ማለት ነው?

ጉድፍ ማለት ምን ማለት ነው?
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
ቫሬሴላ ዞስተር በተባለ ቫይረስ የሚመጣ በሽታ ሲሆን በተለይ በህጻናት ላይ በብዛት ይከሰታል፡፡ በዚህ ቫይረስ የተያዘ
ሰው በሚያስነጥስበትም ሆነ በንክኪ ቫይረሱን ለሌላ ሰው ካስተላለፈ በኋላ ቆዳ ላይ ቀያይ የሚያሳክኩ ብሎም ው...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories