ስለ ላብ መብዛት
Author: solomon
Date: 2023-08-20
ስለ ላብ መብዛት
🌵 ከሀኪም ስለሞን አዳሙ🌵
ላብ ከዘር የሚመጣ ቢሆም ብዙ ጊዜ ጨው ከማብዛት የተነሳ የሚልብ ነው ነገር ግን በአዮዳይድ የተጠራ ጨው ማለትም lODIZED SALT የተባለውን አዘውትሮ ሳያበዙ ከ ምግብ ጋር መብላት ትንሽ ለውጥ ያሳያል የ ላብ ብዛት አብዛኛው ጊዜ የእግር ጫማን የእጅ መዳፋን ብብትን ግባርን ከሌላው
የአካል ክፉል ለይቶ ሲያልብ ይታያል አንዳንዶቹን ስዎች ግን በሙሉ የአካላቸው ቆዳ ላይ ብዙ ላብ ሲያወዛቸው እና ሲነጠብጠብ ይታያል።
ነገር ግን ብዙ ጊዜ ላብ የሚበዛባቸው ስዎችን በ ጨውና በስኳር በቅቤና በጮማ ስጋ በቅባትና በኬሚካል የሚፈጠሩ ኬሌስትሮል እና የዳም ብዛት የመስሉ በቀላሉ ሊያጠቆችው አይችሉም ምክንያቱም በ ገላቸው ውስጥ እንደይከማች በላብ በየጌዜው ተጠራጓ ስለሚያውጣውና ስለሚቀንስው የላብ ብዛት ህመም ነው ሊባል አይቻልም ስለዚህ ከጉዳቱ ጥቅሙ ይበልጠልና ላብን ለመቀነስ እንጂ ለማጥፋት መምከር ጥሩ አይደለም ላብ ከጠፋ የአካላችን ቆዳ ወንፋት ስለሚዘጋ ያልተስብ ሌላ አዳገኛ ህመም ስለሚመጣና ጉዳት ስለ ሚያዳርስ ላብ ከሰውነት ውስጥ መፉለቁንና መውጣቱን አትጥሉት
፦ የቤት ውስጥ ህክምና የለውዝ ፉሬ ከምስርና ከጥቁር ሽንብራ ቀቅሎ ውሃውን መጠጣት ንፉሮውን ለብዙ ጊዜ ደጋግሞ መብላት ነው።
እናመሰግናለን
መልካም ጤንነት
🌴🌴የማንኛውም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌴🌴🌴
፨ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ስለሞን አዳሙን ያማክሩ
፨አድራሻ፦ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
፨ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
፨ስልክ፦ 0989020202 ወይም 0911810736
፨website፦www.hakimsolomon.com
Telegram፦ https፡//t.me/