የሀባብ የጤና ጥቅሞች
🍉ከሀኪም ስለሞን አዳሙ🍉
• ሀባብ 92% የሚሆነው ውሃ ነው፡፡ ሀባብ በውስጡ ለሰውነት እጅግ አስፈላጊ የሆኑ ቫይታምኖችን ኤ, ቢእና ሲ እንዲሁም በፖታስየም ፣በአንቲ ኦክሲዳንትነት እና በሌሎችም ማዕድንናት የበለፀገ ፍራፍሬ አይነት በመሆኑ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን ያስገኛል፡፡
👌በልብ ህመም
👌በጡት ካንሰር
👌በአስም በሽታ
👌በደም ግፊትና በስኳር በሽታ የመያዝ እድል ይቀንሳል
👌ከሰዉነታችን ዉስጥ መርዛማ የሆኑትን ኬሚካሎች ያስወግዳል
👌የጡንቻና የመገጣጠሚያ ህመም ይቀንሳል
👌የቆዳችንን ጤና ይጠብቃል
👌አላስፈላጊ የሰውነት ውፍረት እንዳይከሰት ይረዳል
👌የማስታወስ ችሎታን ለማጎልበት ይጠቅማል
👌ለጤናማ የምግብ አፈጫጨት ስርአት እና የሰውነት ድርቀትን ለመከላከል
እንደሚረዳም ባለሙያዎች ይናገራሉ።
እናመስግናለን
መልካም ጤንነት
🌴🌴 ማንኛውም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ 🌴🌴🌴

ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ስለሞን አዳሙን ያማክሩ

አድራሻ፦ አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ

ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በሜስያዝ መምጣት ይችላሉ።
ስልክ ፦ 0989020202ወይም 0911810736
website፦ www.hakimsolomon.com
Telegram፦https፡//t.me/