Latest Posts

በስረይ መለከፍ በህመሙ ስለመጠቃት

በስረይ መለከፍ በህመሙ ስለመጠቃት

የስረይ ህመም ካለ መጠንቀቅ የተነሣ በልዩ ልዩ ምክንያቶች ይመጣሉ እነዚህም በአይን የሚታዩና የማይታዩ ደቃቅ ፍጥረቶች ለምሳሌ ሸረሪት ፣የእበትና ወርቃማ ዝንብ የመሰሉና ለአይን የማይታዩ ተባዮች ክፍት በሆነ ምግብና መጠጥ ላይ እንቁላላቸውን ይጥሉና ለእንቁላላቸው á‹...

የካንሰር በሽታ

የካንሰር በሽታ

ካንሰር የሚከሰተው በሴሎች ዲ ኤን ኤ ውስጥ በተደረጉ ለውጦች (ሚውቴሽን) ሲሆን ይህም ከቁጥጥር ውጭ የሆነ እድገትና ያልተለመዱ ሴሎች እንዲስፋፉ ያደርጋል። እነዚህ ሚውቴሽን በ ጄኔቲክ፣አካባቢያዊ እና የአኗኗር ዘይቤዎች ጥምረት ሊፈጠሩ ይችላሉ። ዋናዎቹ መንስኤዎች ዝርዝር እነሆ-

1 የዘረ...

ስለ ካንሰር ምልክቶች ምን ያህል ያቃሉ?

ስለ ካንሰር ምልክቶች ምን ያህል ያቃሉ?

የካንሰር ምልክቶች እንደ በሽታው ዓይነት, ቦታ እና ደረጃ ላይ ተመስርተው ይለያያሉ. ሆኖም አንዳንድ አጠቃላይ የማስጠንቀቂያ ምልክቶች ካንሰር መኖሩን ሊያመለክቱ ይችላሉ። የማያቋርጥ ወይም ያልተለመዱ ምልክቶች ካጋጠሙዎት ለግምገማ ሐኪም ያማክሩ.

የካንሰር የተለáˆ...

ፓይትሪም

ፓይትሪም

ፓይትሪም አበቃቀሉ አጠር ያለ ሲሆን በጣም ነጭ አበባ ያብባል አገር በቀል አይደለም በደጋ አካባቢ ይመቸዋል።ፓይሪትም ዘሩን ችግኝ በማፍላት ወይም ከጐኑ ነቅሎ በመውጣት ማራባት ይቻላል ።
አበባው ለመድሐኒትነት ሲፈለግ አፍራቶ ሲደረስ በሗላ ይፈጫል ወይም ይወቀጣል ታሽጎ ይቀመጣል ይህ ዱቄት በá...

አሪቲ ሜሲያ አንዋ

አሪቲ ሜሲያ አንዋ

አርቲ ሜሲያ በጣም ብዙ ዝርያ ያለው ሲሆን አሪቲ ሜሲያ አንዋ ይህንን አይነት በአዲስ አበባ ውስጥ በጥቂት ቦታ ማግኘት ይቻላል። በጣም ጥሩ የሆነ መኣዛ አለው ደጋ ወይም ወይና ደጋ እርጥበት ባለው ቦታ ላይ ግንጣዩን በመትከል ማልማት ይቻላል። እሩቅ ቦታ ወስዶ ለመትከል ከተፈለገ ግንጣዩን በ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories