የፊኛ ወይም የሽንት ቧንቧ ህመም
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2026-05-02
የፊኛ ወይም የሽንት ቧንቧ ህመም
የሚመጣበት ምክንያት ዋና ምክንያት የንፅህና ማነስ ሲሆን
-ከሽንት በሀላ በትክክል አለመታጠብ ፣ከሀላ ወደ ፊት የምንታጠብ ከሆነ ባክቴሪያ ያመጣል።
-በውሀ እጥረት
ብዙ ውሀ ካለመጠጣት ሽንት ስለማይሸና ባክቴሪያ መራቢያ ይሆነናል
-ሽንት መያዝ
ረጅም ሰአት ሽንት መያዝ á‰...