የፊኛ ወይም የሽንት ቧንቧ ህመም

የሚመጣበት ምክንያት ዋና ምክንያት የንፅህና ማነስ ሲሆን

-ከሽንት በሀላ በትክክል አለመታጠብ ፣ከሀላ ወደ ፊት የምንታጠብ ከሆነ ባክቴሪያ ያመጣል።
-በውሀ እጥረት
ብዙ ውሀ ካለመጠጣት ሽንት ስለማይሸና ባክቴሪያ መራቢያ ይሆነናል
-ሽንት መያዝ
ረጅም ሰአት ሽንት መያዝ ባክቴሪያ ያመጣል።
-ከግንኙት በሀላ ካልታጠቡ ባክተሪያ ያመጣል።
-ከቀዝቃዛ ወይም እርጥብ ልብስ መልበስ
-የኩላሊት ወይም የሽንት ችግሮች
-የኢሚኑ ሀይል ዝቅተኛ ሲሆን የሰውነት በሽታ የመከላከል አቅም መቀነስ

🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨‍⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞  0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
Website: www.hakimsolomon.com⁠�

📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna⁠�

TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t