Latest Posts

ችፌ በምን ይመጣል? ችፌ የቆዳ በሽታ ሲሆን በተለያዩ ምክንየቶች ሊመጣ ይችላል።

ችፌ በምን ይመጣል?
ችፌ የቆዳ በሽታ ሲሆን በተለያዩ ምክንየቶች ሊመጣ ይችላል።

ከነዚህም መካከል
1)ቆዳ አለርጂ
2)ንፅህና ጉድለት
3)ፈንገስ ወይም ባክቴሪያ
4)የኬሚካል ኒኪኪ
5)በላብ እና በሙቀት መብዛት
6)የሰውነት መከላከል መድከም
7)ውጥረትና እና የምግብ ችግር

ምልክቶች
1)ማሳከክ
2)መቅላት
3)መቁሰል
4)...

የጉሮሮ መቁሰል ሲያጋጥም መቼ ሀኪም ቤት በመሄድ አለቦት

የጉሮሮ መቁሰል ሲያጋጥም መቼ ሀኪም ቤት በመሄድ አለቦት

-ህመሙ ከ 3-5 ቀን በላይ ካልቀነሰ
-ከፍተኛ ትኩሳት ካለ
-መጠጣት ወይም መብላት ወይም መዋጥ ከባድ ከሆነ

አጠቃላይ ምክር
-ሙቅ ውሀ ጠጡ
-ለብ ያለ ውሀ ጨው ጨምረው ማጠብ
-እረፍት አርጉበት
-ምግብ ከበሉ በሃላ ሆድ ይነፋል።

🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በá...

የጉበት በሽታ ምልክቶች

የጉበት በሽታ ምልክቶች

-ድካም
-ምግብ መጥላት እና መቀነስ
-የአይን እና ቆዳ መቀየር(ቢጫ መሆን)
-ሆድ መነፋት
-ማቅለሽለሽ
-ሽንት መቀየር

መፍትሔ
-አልኮል መቀነስ
-ጤናማ ምግብ መመገብ
-መድሀኒት በሀኪም ምክር ብቻ መውሰድ
-ክብደት መቀነስ(መቆጣጠር)
-ንፅህና መጠበቅ
ጤናዎን በመጠበቅ የጉበት በሽታን ቀá‹...

የጉበት ህመም በምን ይመጣል?

የጉበት ህመም በምን ይመጣል?

ጉበት ሰውነታችን ከሚጠቅሙ አካላት አንዱ ነው ነገር ግን በብዙ ሊጎዳ ይችላል ።

ዋና ምክንያቶች

-አልኮል መጠጣት
-የቫይረስ ኢንፌክሽን
-ሄፒታይተስ
-ከመጠን በላይ ስብ የበዛበት ምግብ መመገብ
-ለትልቁም ለትንሹም ያለ ሀኪም ትዕዛዝ መዳኒት መውሰድ
-አስከፊ መድሀኒቶችን መá...

የፊኛ ወይም የሽንት ቧንቧ ህመም የሚታዩ ምልክቶች

የፊኛ ወይም የሽንት ቧንቧ ህመም
የሚታዩ ምልክቶች

-ሽንት ሲሸና ህመም (መቃጠል)
-ብዙ ሽንት መፍሰስ
-ሽንት መልኩ መቀየር
-አንጀት አከባቢ ህመም
-አንዳንዴ ትኩሳት

መከላከያ
-ብዙ ውሀ መጠጣት
-ሽንትን አለመያዝ
-ንፅህና ጠብቅ
-ደረቅ እና ንፁህ ልብስ መልበስ
- በግንኙነት ጊዜ መታጠብ

🌿 የጣዝማ ማር አ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories