Latest Posts

የቤት ውስጥ መፍትሔ

የቤት ውስጥ መፍትሔ
-በቂ ውሀ ጠጡ
-ሽንት አትያዙ (አትቆዩ)
-ቶሎ ወደ ህክምና መሄድ

የቤት ውስጥ ህክምና
አንድ እፍኝ የእስላል ቅጠል እና ስር ከሁለት ብርጭቆ ውሀ ጋር እንደ ሻይ አፍልቶ ከሁለት ማንኪያ ማር ጋር በጥብጦ ለአንዴ መጠጣት ነው ከዚያም በማር የተበጠበጠ ሁለት ብርጭቆ ውሀ በየሁለት ሰአቱ ቀኑá...

የቤት ውስጥ መፍትሔ

የቤት ውስጥ መፍትሔ
-በቂ ውሀ ጠጡ
-ሽንት አትያዙ (አትቆዩ)
-ቶሎ ወደ ህክምና መሄድ

የቤት ውስጥ ህክምና
አንድ እፍኝ የእስላል ቅጠል እና ስር ከሁለት ብርጭቆ ውሀ ጋር እንደ ሻይ አፍልቶ ከሁለት ማንኪያ ማር ጋር በጥብጦ ለአንዴ መጠጣት ነው ከዚያም በማር የተበጠበጠ ሁለት ብርጭቆ ውሀ በየሁለት ሰአቱ ቀኑá...

ሽንት መከላከል (urine retention )

ሽንት መከላከል (urine retention ) ምንድነው?

ሽንት መከላከል ማለት ሽንት መሽናት ስትፈልጉ ነገር ግን እዳይወጣ ወይም በበቂ ሁኔታ መውጣት ካልቻለ የሚፈጠር የጤና ችግር ነው።

ይህ ችግር ችላ ቢባል ወደ ከባድ ነገር ወደ ከባድ ህመም ሊያደርስ ይችላል።

ምልክቶቹም
-ትንሽ ትንሽ መውጣት
-ብዙ ጊዜ መፀዳጃ ቤት መሄá...

የቤት ውስጥ ህክምና

የቤት ውስጥ ህክምና

-አዘውትሮ ከምግብ ጋር የሳማ ወጥ መመገብ ወይም እንደ ጁስ አዘጋጅቶ በማር አጣፍጦ መጠጣት
-በአንድ ቀን አንድ ሲኒ የሴት ቀስት(የስሪትቲ) እና እምብጦች በአንድ ብርጭቆ ውሃ መቀቀልና መጠጣት
-አኘልሎ በማር መጠጣት ለኩላሊት ፈውስን ይሰጣል።
ህመሙ እስኪሻል ለ5ቀናት ያህል መቀጠል ነው።...

የኩላሊት ህመም

የኩላሊት ህመም

ኩላሊት የሰውነታችን ቆሻሻ የሚያጣራ አስፈላጊ አካል ነው።ስለዚህ ህመሙ በቀላሉ መተው አይገባም ።

የሚታዩ ምልክቶች
- ከወገብ ጀርባ በታች ህመም
- ብዙ ወይም አነስተኛ ሽንት ሲወጣ ህመም
-ሽንት ውስጥ ደም
-እብጠት በእግር ወይም ፊት ላይ
-ድካም

የማይታዩ ምክንያቶች
-ኩላሊት ላይ ነጭ áŠ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories