የተስቦ በሽታ
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2021-05-06
የተስቦ በሽታ
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
ተስቦ ማለት በሌላ አጠራር ታይፈስ ይባላል ፡፡ የተስቦ በሽታ ሁለት ዓይነት ሲሆን የመጀመሪያው በወረርሽኝ መልክ የሚሰራጨውና በቅማል አማካኝነት ወደ ሰው የሚተላለፈው(Epidemic Typhus) ነው፤ ሁለተኛው ደግሞ በአካባቢ የሚወሰንና አይጦች ላይ በሚ...