የእንጥል መውረድ
Author: admin
Date: 2021-04-23
የእንጥል መውረድ
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
እንጥል በሚወርድበት ግዜ በቶሎ ህክምና ካልተደረገ ሊፈነዳና በጉሮሮ አካባቢ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል ፡፡
እንጥል በሚወርድበት ግዜ እንዴት ልናክመው እንችላለን
1. የዘርጭ እምቧይ የበሰለ ቀዩን ፍሬ ወይም የእምቧይ የበሰለ ቢጫ ፍሬ ጭማቂውን በጥጥ እየነከሩ የታማሚውን እንጥል እና ጉሮሮውን በሚገባ ማፅዳት ወድያው እንዲያሽለው ያደርጋል፡፡
2. ነጭ ሪያን ( የአሪቲ ቅጠል ) ጨምቆ በአፍንጫ መሳብ ወይም አንድ የሾርባ ማንኪያ መጠጣት ፡፡
3. የጭቁኝ ቅጠል አሽቶ በመጭመቅ አንድ ማንኪያ ለክቶ በጎሮሮ ለተወሰነ ደቂቃ ማቆየት ይህንን ውህድ ለሶስት ቀናት ያህል መጠቀም ከህመሙ ለማገገም ከሚረዱ የቤት ውስት ህክምናዎች መሀል አንዱ ነው፡፡
መልካም ጤንነት !!
• ለበጠ መረጃ ፡- ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ጎራ በማለት ሀኪም ሰለሞንን ያማክሩ
• ሀኪም ፡- ሰለሞን አዳሙ
• አድራሻ ፡- ቦሌ ሚካኤል በዋናው በር መግቢያ ደሴ ህንፃ ፊትለፊት
Website: www.hakimsolomon.com
ስልክ፡- 0989020202 ወይም ፡- 0911810736
Email: info@hakimsolomon.com , solomon@hakimsolomon.com & support@hakimsolomon.com