የኩላሊት ጠጠር
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2021-05-05
የኩላሊት ጠጠር
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
የኩላሊት ጠጠር ከጨው እና ጥቃቅን ንጥረ ነገሮች በሽንት ውስጥ የሚሰራ ሲሆን አንድ ላይ በመጣበቅ ጠጠር ይፈጥራል።
የጠጠሩ መጠን ከደቃቅ አሸዋ እስከ ጐልፍ ኳስ ሊተልቅ ይችላል። እነዚህ ጠጠሮች በኩላሊታችን ውስጥ ሊቆዩ ይችላሉ ወይም በ...