የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2021-07-19
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
የሽንት ቧንቧ ማለት ኩላሊትን፣ የሽንት ፊኛን እና በመሃል የሚገኙትን አስተላላፊ ቱቦዎችን ይጨምራል። አብዛኛው ኢንፌክሽን በሽንት ፊኛ ላይ የሚከሰት ሲሆን በአፋጣኝ ካልታከመ ወደኩላሊት በመሰራጨት ከባድ ጉዳት ሊያደርስ ይችá...