Latest Posts

ለፈዘዘ ሰው መፍትሄ

ለፈዘዘ ሰው መፍትሄ
    🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

👉የቀንጣፍ ተቀፅላየእንጨቱን ቅርፊት
👉የቆላ ጦስኝ
👉የቂናዳም የአያት ቅጠላቸውን...ወቅጦከሚዳቋ ወይም ከፍየል ስጋ ጋር ቀቅሎ መረቁን መጠጣት።

🌵ከሰጎን እንቁላል ጋር በጥቁር ሽንብራ ቂጣ ጋግሮ ደጋግሞ መብላት።

🌵የቆቅ ስጋ መረቅ እንዲሁም á‹...

ሮዝመሪ (የጥብስ ቅጠል)

ሮዝመሪ (የጥብስ ቅጠል)
🌵ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌵

፨ሮዝመሪ በደማቅ አረንጓዴ ቀለሙ፣መርፌ በሚመስል ቅጠሉ እና ለየት ባለው ማዕዛው ይታወቃል፡፡ ሮዝመሪ በመላው ዓለም ለምግብ በሚሰጠው ጥፍጥና በእጅጉ የታወቀ ቢሆንም ያዛኑ ያህል ለሕክምና አገልግሎት ከፍተኛ ጠቀሜታ የሚሰጥ የቅመም አይነት ነው፡፡ áˆ...

ስኳር ድንች መመገብ የሚያስገኛቸው 9 ጥቅሞች

ስኳር ድንች መመገብ የሚያስገኛቸው 9 ጥቅሞች
🌴ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌴

1. የልብ ድካም ተጋላጭነትን ይቀንሳል

ስኳር ድንችን መመገብ ቫይታን 6 የሚያስገኝ ሲሆን ይህ የቫይታሚን አይነት ደግሞ በሰውነታችን ውስጥ ያለውን ለልብ ድካም የሚያጋልጥ የሆሞሳይስታይን ኬሚካል ያስወግዳል፡፡

2. የቆዳን ውበá...

ቱልት /ዉሻ ምላስ ተብሎ ይጠራል)

(ቱልት /ዉሻ ምላስ ተብሎ ይጠራል)
      🌴ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌴

  ፨ ከሣር የሚመደብ ዕፅ መጠሪያ ስም ነው  ይህ ዕፅ ለማመን የሚከብዱ ከዘመናዊው
ህክምና አቅም በላይ የሆኑ  8  የበሽታ ዓይነቶችን በሚደንቅ ሁኔታ የመፈወስ አቅም ያለው ዕፅ ነው።

፨በማንኛውም ቦታ የሚበቅል ቅጠሉ የውሻ ምላስ የሚመስል á...

የጤሌንጅ ሣር መፍትሔዎች

የጤሌንጅ ሣር መፍትሔዎች
🌵ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌵

፨የብዙዎቻችሁ  ችግር  የሆነውንየደም መፍሰስ  ወይም የወር አበባ በጊዜው ያለመቆም ችግር መፍትሔ

የጤሌንጅ  ሣር ከሳር የሚመደብ የዕፅ ዓይነት ሲሆን  በቆላ >በደጋ>በወይናደጋ> በጓሮ > በየግቢውና በማንኛውም የአጥር ጥግ በመብቀልከክረምት -እስከበá...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories