Latest Posts

የዋንዛ ዛፋ (ኮርዲያ አፍሪካና)

የዋንዛ ዛፍ (ኮርዲያ አፍሪካና)
  🌴ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌴
፨የአፍሪካ ተወላጅ እና በመላው አህጉር ይበቅላል። ሳይንሳዊ ስሙ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያን ናሙና ለሰጠው ጀርመናዊው የእጽዋት ተመራማሪ ቫለሪየስ ኮርደስ ክብር ነው። የአፍሪካ ደን የተለመደ ዛፍ ሲሆን ለሰብሎች እንደ ጥላ ሆኖ በሚያገለግልባ...

21የጣዝማ ማር ጥቅሞች

21 የጣዝማ የማር ጥቅሞች
   🌱   ከሀኪም ስለሞን አዳሙ🌱
1.አለርጂን ይከላከላል
2.ሀይል ይሰጣል
3.የማስታወስ ችሎታን ይጨምራል
4.ሳልን ይከላከላል
5.የዕንቅልፍ እጦትን ያስወግዳል
6.ፎሮፎርን ይከላከላል
7. ቁስልና በቃጠሎ የተጎዳ የሰውነት ክፍል በፍጥነት እንዲያገግም ያደርጋል
8.በሰውነት ላይ የሚወጣን áˆ...

የሞቀ ውሃ መጠጣት ጥቅሞች

የሞቀ ውሃ መጠጣት ጥቅሞች
🌿ከ ሀኪም ስለሞን አዳሙ🌿
በቂ ውሃ መጠጣት ቆዳ፣ጡንቻ እና የአካል መገጣጠሚያ ጤንነት ለማሻሻል ሊረዳ ይችላሉ።
ውሃ የስውነት ሴሌች የንጥረ ነገሮችን እንዲመገቡ እና በሽታ እንዲከላከሉ ይረዳቸዋል።
በየቀኑ ጥቂት ብርጭቆዎች ሙቅ ወይም ሞቅ ያለ ውሃ መጠጣት ብዙ ጥቅሞች ሊስá...

የእግር ህመም መንስኤዎች

የእግር ህመም መንስኤዎች
     🍀 ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀
፨አብዛኛው የእግር ህመም
በመገጣጠሚያዎች ፣ በአጥንቶች ፣ በጡንቻዎች ፣ በጅማቶች ወይም ሌሎች ህብረ ህዋስ በመዳከም እና ከመጠን በላይ በመጠቀም ወይም በአደጋ ምክንያት ሊከሰት ይችላል። አንዳንድ የእግር ህመም ዓይነቶች በታችኛው አከርካሪ ላይ ...

የአሞጭ ቅጠል

የአሞጭ ቅጠል
      🌴ከሀኪም ስለሞን አዳሙ🌴
አሞጭ መልኩ ቅጠልማ ሥሩ እንደ ነጭ ሽንኩርት የኾነ በቀልት ግንድ ቀጥ ብሎ አበባው ፍንትርትር የሚልና የሚወጣ።
👉👉 አሞጭ እና መድሃኒትነቱ
1፦ አፈንጫው ለሚመግል ወቅጦ በቅቤ አንጥሮ በአፈንጫው መጨመር ነው።
2፦ለነቀርሳ የእንዳሁላ ስራቸውን የዋጊሮስ ቀáŒ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories