የሞቀ ውሃ መጠጣት ጥቅሞች
Author: solomon
Date: 2023-09-22
የሞቀ ውሃ መጠጣት ጥቅሞች
🌿ከ ሀኪም ስለሞን አዳሙ🌿
በቂ ውሃ መጠጣት ቆዳ፣ጡንቻ እና የአካል መገጣጠሚያ ጤንነት ለማሻሻል ሊረዳ ይችላሉ።
ውሃ የስውነት ሴሌች የንጥረ ነገሮችን እንዲመገቡ እና በሽታ እንዲከላከሉ ይረዳቸዋል።
በየቀኑ ጥቂት ብርጭቆዎች ሙቅ ወይም ሞቅ ያለ ውሃ መጠጣት ብዙ ጥቅሞች ሊስጠን ይችላል።
👉ጤናማ የምግብ መፈጨ እንዲኖር ይረዳል ።
👉ስውነት በላብ መልክ መርዛማ ነገርን እንዲያስውግድ ይረዳል ።
👉የደም ዝውውርን እንዲሻሻል ይረዳል
👉ቅዝቃዜን ለመከላከል እና የሳይነስን(sinus)ጤንነትን ለመሻሻል ይረዳል ።
👉ጭንቀትን ለመቀነስ ይረዳል ።
📚📚ጥበብን በማንኪያ የምትል መፀሐፉ በሀኪም ስለሞን አዳሙ የተዘጋጀ በማንኛቸውም መፀሐፉ መደብር ያገኛሉ📚📚📚
እናመስግናለን
መልካም ጤንነት
🌿🌿ለማንኛውም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌿🌿🌿
"ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ስለሞን አዳሙን ያማክሩ
"አድራሻ፦ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
"ስልክ፦0989020202ወይም0911810736
"website፦www.hakimsolomon.com
"Telegram፦https፡//t.me/