የጦስኝ የጤና ጥቅሞች
Author: solomon
Date: 2023-10-11
የጦስኝ የጤና ጥቅሞች
🌿ከሀኪም ስለሞን አዳሙ🌿
ከፍተኛ የደም ግፊትን በእጅጉ ይቀንሳል፦የተለያዩ ጥናቶች እንደሚጠቁሙት ጦስኝ ስብ የጋገሩ የደም ቧንቧዋች በማስፋት ደም ያለምንም መጨናነቅ በትቧዋቹ ውስጥ በቀላሉ እንዲዘዋወር በማድረግ ከፍተኛ የደምግፊት መቀነሱ ተረጋግጧል።
ከዚህ በተጨማሪም የደም ቅባት መጠን ወይም ኮሌስትሮልንም መቀነሱ ተረጋግጧል ።
ሳልን ያስቆማል፦ጦስኝን ቀቅል ውሃውን መጠጣት ሳልን ጨምሮ አጣዳፊ ብሮንከይተስ የተሰኘውን የመተንፈሻ አካል ህመም ያስቆማል።
ከዚህ በተጨማሪ በሳል ሳቢያ የሚቆስልን ጉሮሮ ፈውስ ይስጣል።
የተፈጥሮ የበሽታ የመከላከል አቅማችንን ያጎለብታል፦ጦስኝ በሽታ ተከላካይ የሆኑትን ጠቃሚ ቫይታሚኖች እንደ ቫይታሚን ሲ፤ኤ፤እና ዲ የመሳሰሉትን በመያዙ በማንኛውም ጊዜ ቅጠሉን ቀቅለን እንደ ሻይ ብንጠጣ በቀላሉ ጉንፈን ጨምሮ ሌሎች የመተንፈሻ አካላት በሽታዎችን መከላከል ይቻላል።
ፀረ-ሻጋታ ነው
በቀላሉ ሊሻጋቱ የሚችሉ እንጃሪን ጨምሮ ማናቸውም ነገሮች የጦስኝ ቅጠል ብናደርግበት ከመሻጋት ያድናል።
ጦስኝ ጸረ ነፈሳት ነው።
የቤት ውስጥ ናየቤት ውጭ ነፋሳት ተባዮች ካሰቸገራችሁ የጦስኝ ቅጠል ቀቅላችሁ የሚያስቸግር ቦታ እርጩት ውጤቱን በፈጥነት ያዩታል
ጥሩ የምግብ ምንጭ ነው
በፈረንሳይና በጣሊያን አገራት እና በአብዛኛው ሚዲትራኒያን አካባቢ እንዲ ሁሞበኛ ሀገርም ጦስኝ የተለያዩ ስጎዋችን ለመስሪት ያገለግላል።
📚📚📚ጥበብን በማንኪያ የምትል መፀሐፉ በሀኪም ስለሞን አዳሙ የተዘጋጀ በማንኛውም መፀሐፉ መደብር ያገኛሉ📚📚📚
እናመሰግናለን
መልካም ጤንነት
🌿🌿ማንኛውም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችሊሉ🌿🌿🌿
"ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ስለሞን አዳሙን ያማክሩ
"አድራሻ፦ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
"ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website ፦www.hakimsolomon.com
Telegram፦https://t.me/