የእንዳድ ቅጠል ጥቅሞች
Author: solomon
Date: 2023-08-11
የእንዳድ ቅጠል ጥቅሞች
🌵ከ ሀኪም ስለሞን አዳሙ 🌵
ሥሩ ወይም ቅጠሉ ተደቅቆ በውሃ ለቁርባ ወይም ወፍ በሽታ ይጠጣል። የሥሩ መረቅ ለጨብጡ ያከማል። በአነስተኛ መጠን ካልሆነ ሊገድል ይችላል።
1፦ የወንድ እንዶድ ሥር ተድቅቆ በውሃ ደግሞ ውሻ በሽታን ለማከም ይጠጣል።
2፦ወይም እንዲህ በጤፍ ቂጣ ይበላል።
3፦ የእንዶድ ቅጠል ጭማቂ ለእከክ መቀባቱ፣ ወይም ለሆድ ትል መጠጣቱ ተዝግቧል።
4፦የፍሬውም ለጥፍ ለቁስል ይለጠፋል።
ፍሬው ተደርቆ ተድቅቆ ለሳሙና መጠቀሙ ጥንታዊ ልማድ ነው። ደግሞ አሣን በማደንዘዝ በአጥማጆች ተጠቅሟል።
በ1956 ዓም፣ አንድ የኢትዮጵያ ሳይንቲስት ዶ/ር አክሊሉ ለማ የእንዶድ ሳሙና ዛጎል ለበስን እንደሚያጥፋ ለይተው አገኙ። የቢልሃርዝያ በሽታ በዛጎል ለበስ ስለሚፈጠር፣ ቢልሃርዝያን በመከላከል ከፍ ያለ ሚና አገኝቷል። ዶክተሩም የእንዶድ ማዕከል ኣቋቁመዋል።
ሌሎችንም አስቸጋሪ ቀንድ አውጦች ወይም ተባዮች ለማጥፋት ስለሚችል እንዶድ በስሜን አሜሪካ ትኩረትና ፓቴንቶች አገኝቷል።
እናመስግናለን
መልካም ጤንነት
🌴🌴 ማንኛውም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌴🌴🌴
ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በ መምጣት ሀኪም ስለሞን አዳሙን ያማክሩ
አድራሻ፦ አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቆ
ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በሜስያዝ መምጣት ይችላሉ።
ስልክ፦ 0989020202 ወይም0911810736
website፦www.hakimsolomon.com
Telegram፦https፡//t.me/