የሴት ልጅ የወሲብ ችግር
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2024-12-11
የሴት የወሲብ ችግር
የሴት የወሲብ ችግር መንስኤዎች ዘረፈ ብዙ ነው።
በ3 ከፍለን እናያለን
1) በሳይኮሎጂ ፣ስነ ልቦናዊ
*በመደፈር፣ያላቻ ጋብቻ
*አንዳድ ቤተሰብ እድሜዋ ለጋብቻ ያልደረሰች ልጅ ትምርትዋን አቋርጣ ይድሯታል ይሄም ለትልቅ ስነ ልቦናዊ ችግር ዉስጥ ይከታታል።
በቤተሰብ መሀል ጭቅጭቅ ሲኖ...