Latest Posts

የወር አበባ ችግር እያስጨነቆት ነው?

የወር አበባ ችግር እያስጨነቆት ነው?

እህቶቻችን ብዙ ጊዜ የወር አበባ ህመም ወይም መዘግይት ወይም መብዛት እያጋጠማቸው ይገኛል። ይህ ግን መፍትሔ የሌለው ችግር አይደለም።

የሚታዩ ችግሮች
-ከባድ የሆድ ህመም
-የወር አበባ መዝግይት ወይም መቆራረጥ
-ከፍተኛ ወይም አነስተኛ መፍሰስ
-ድካም ስሜት
-መቀየር
...

የኩላሊት ችግሮች ምክንያት

የኩላሊት ችግሮች ምክንያት

- ውሀ እጥረት
-ደም ግፊት
-ኢንፌክሽን
-ያልተገባ አመጋገብ

እነዚህ ነገሮች ከማድረግ በመቆጠብ ጤናቹን መጠበቅ ትችላላቹ።

🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል á‹...

ኩላሊት ችግር

ኩላሊት ችግር
ኩላሊት (kidney) ለሰውነታችን በጣም አስፈላጊ አካል ነው። ደምን ያጣራል፣ ቆሻሻ ነገሮችን ያስወግዳል ውሃንም ያስተካክላል።

የኩላሊት ችግር ምልክቶች
-የጀርባ ህመም
-ሽንት መለወጥ(ቀለም መቀየር)
-እግር መጠንከር፣መነከስ
-ድካም

ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በተፈጥሮአዊ መንገድ ኩላሊት á...

የቤት ውስጥ መፍትሔ

የቤት ውስጥ መፍትሔ
-በቂ ውሀ ጠጡ
-ሽንት አትያዙ (አትቆዩ)
-ቶሎ ወደ ህክምና መሄድ

የቤት ውስጥ ህክምና
አንድ እፍኝ የእስላል ቅጠል እና ስር ከሁለት ብርጭቆ ውሀ ጋር እንደ ሻይ አፍልቶ ከሁለት ማንኪያ ማር ጋር በጥብጦ ለአንዴ መጠጣት ነው ከዚያም በማር የተበጠበጠ ሁለት ብርጭቆ ውሀ በየሁለት ሰአቱ ቀኑá...

የቤት ውስጥ መፍትሔ

የቤት ውስጥ መፍትሔ
-በቂ ውሀ ጠጡ
-ሽንት አትያዙ (አትቆዩ)
-ቶሎ ወደ ህክምና መሄድ

የቤት ውስጥ ህክምና
አንድ እፍኝ የእስላል ቅጠል እና ስር ከሁለት ብርጭቆ ውሀ ጋር እንደ ሻይ አፍልቶ ከሁለት ማንኪያ ማር ጋር በጥብጦ ለአንዴ መጠጣት ነው ከዚያም በማር የተበጠበጠ ሁለት ብርጭቆ ውሀ በየሁለት ሰአቱ ቀኑá...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories