ሽንት መከላከል (urine retention )
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2026-04-27
ሽንት መከላከል (urine retention ) ምንድነው?
ሽንት መከላከል ማለት ሽንት መሽናት ስትፈልጉ ነገር ግን እዳይወጣ ወይም በበቂ ሁኔታ መውጣት ካልቻለ የሚፈጠር የጤና ችግር ነው።
ይህ ችግር ችላ ቢባል ወደ ከባድ ነገር ወደ ከባድ ህመም ሊያደርስ ይችላል።
ምልክቶቹም
-ትንሽ ትንሽ መውጣት
-ብዙ ጊዜ መፀዳጃ ቤት መሄá...