የቤት ውስጥ መፍትሔ
Author: solomon
Date: 2026-04-27
የቤት ውስጥ መፍትሔ
-በቂ ውሀ ጠጡ
-ሽንት አትያዙ (አትቆዩ)
-ቶሎ ወደ ህክምና መሄድ
የቤት ውስጥ ህክምና
አንድ እፍኝ የእስላል ቅጠል እና ስር ከሁለት ብርጭቆ ውሀ ጋር እንደ ሻይ አፍልቶ ከሁለት ማንኪያ ማር ጋር በጥብጦ ለአንዴ መጠጣት ነው ከዚያም በማር የተበጠበጠ ሁለት ብርጭቆ ውሀ በየሁለት ሰአቱ ቀኑን ሙሉ መጠጣ እስከ ሁለት ሊትር እያረፋ።
ማስጠንቀቂያ
ይህ ችግር የኩላሊት ጉዳት ሊያመጣ ይችላል።ቶሎ ብለው ወደ ሀኪም ቤት ይሂዱ።
🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞 0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna�
TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t