Latest Posts

የጉበት በሽታ ምልክቶች

የጉበት በሽታ ምልክቶች

-ድካም
-ምግብ መጥላት እና መቀነስ
-የአይን እና ቆዳ መቀየር(ቢጫ መሆን)
-ሆድ መነፋት
-ማቅለሽለሽ
-ሽንት መቀየር

መፍትሔ
-አልኮል መቀነስ
-ጤናማ ምግብ መመገብ
-መድሀኒት በሀኪም ምክር ብቻ መውሰድ
-ክብደት መቀነስ(መቆጣጠር)
-ንፅህና መጠበቅ
ጤናዎን በመጠበቅ የጉበት በሽታን ቀá‹...

የጉበት ህመም በምን ይመጣል?

የጉበት ህመም በምን ይመጣል?

ጉበት ሰውነታችን ከሚጠቅሙ አካላት አንዱ ነው ነገር ግን በብዙ ሊጎዳ ይችላል ።

ዋና ምክንያቶች

-አልኮል መጠጣት
-የቫይረስ ኢንፌክሽን
-ሄፒታይተስ
-ከመጠን በላይ ስብ የበዛበት ምግብ መመገብ
-ለትልቁም ለትንሹም ያለ ሀኪም ትዕዛዝ መዳኒት መውሰድ
-አስከፊ መድሀኒቶችን መá...

የፊኛ ወይም የሽንት ቧንቧ ህመም የሚታዩ ምልክቶች

የፊኛ ወይም የሽንት ቧንቧ ህመም
የሚታዩ ምልክቶች

-ሽንት ሲሸና ህመም (መቃጠል)
-ብዙ ሽንት መፍሰስ
-ሽንት መልኩ መቀየር
-አንጀት አከባቢ ህመም
-አንዳንዴ ትኩሳት

መከላከያ
-ብዙ ውሀ መጠጣት
-ሽንትን አለመያዝ
-ንፅህና ጠብቅ
-ደረቅ እና ንፁህ ልብስ መልበስ
- በግንኙነት ጊዜ መታጠብ

🌿 የጣዝማ ማር አ...

የፊኛ ወይም የሽንት ቧንቧ ህመም

የፊኛ ወይም የሽንት ቧንቧ ህመም

የሚመጣበት ምክንያት ዋና ምክንያት የንፅህና ማነስ ሲሆን

-ከሽንት በሀላ በትክክል አለመታጠብ ፣ከሀላ ወደ ፊት የምንታጠብ ከሆነ ባክቴሪያ ያመጣል።
-በውሀ እጥረት
ብዙ ውሀ ካለመጠጣት ሽንት ስለማይሸና ባክቴሪያ መራቢያ ይሆነናል
-ሽንት መያዝ
ረጅም ሰአት ሽንት መያዝ á‰...

ለወር አበባ ችግር መፍትሔ

ለወር አበባ ችግር መፍትሔ

በተፈጥሮ እፅዋት እና በልምድ የተመሰረተ እገዛ እንሰጠዋታለን ።

የወር አበባ ማስተካከል ህመም መቀነስ ሰውነትን ማጠንከር
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ሲመጡ ተፈጥሮአዊ በሆኑ በመዳኒቶች ለተለያዩ በሽታዎች መፍትሔ እንሰጦታለን።

🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተá...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories