በጊጥ የተነደፈ ክፍል ሁለት

ለምሳሌ የክፍልፋዩ ብዛት ዘጠኝ ቢደርስ ተጠቂው ለግማሽ ቀን ራሱን ሊስት ይችላል።ጊንጥ ስትናደፍ ወዲያውኑ ፈለጐ ምን አይነት እንደሆነ ለይቶ ማየት ለታካሚው መደረግ ስለሚገባው ነገር አስቀድሞ መዘጋጀት ይጠቅማል።

ጊንጥ ስትነድፍ እቤት ውስጥ ለማከም የሚረዱ ነገሮች ፦ወዲያውኑ የተነከሰውን ቦታ ጥቂት ከፍ ብሎ ማሰር እና ማድማት ነው ።ከዚያም የተነከሰችውን ፈልጎ መግደል እና መጨፍለቅ ከስዎ የወጣውን ፈሳሽ መቀባት ከህመሙ ያስታግሳል።

ባለወተቱ ቋልቋል ሲሰብሩት ወተት መሰል ፈሳሽ ይዟል ያን ወተት መሰል ፈሳሽ መቀባት ከሚለበልበው ህመም ያስታግሳል።


🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨‍⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞  0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna⁠�

TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t