በመርዛማ ሸረሪት ለተነደፈ
Author: solomon
Date: 2026-11-10
በመርዛማ ሸረሪት ለተነደፈ
አደገኛ እና መርዛማ ሸረሪት በብዙ ቦታ የለችም በወይና ደጋ እና ወይም በቆላ አንዳንድ አከባቢ ትገኛለች በብዛት ከሚታወቁት ትለያለች ይቺ መርዛማ የሆነቺው ሸረሪት ስትነድፍ ታካሚውን በፍጥነት ወደ ዘመናዊ ሀኪም ቤት ወይም ለዚህ ህመም ፈዋሽ መድሀኒት አላቸው ተብለው ሀኪም ቤት ወይም መድሀኒት አላቸው ተብለው የሚታወቁ የባህል ሀኪሞች ጋር ማድረስ ያስፈልጋል።
ከሁለቱ ህክምና አማራጭ ለመፈፀም ከአቅም በላይ ከሆነ የቤት ውስጥ ህክምና የሚከተለው ነው።
ጥቁር ፍየል አርዶ ወዲያው ደምዋን መጠጣት ነው።አንድ እፍኝ የጤና አዳም ቅጠሉን እና ፍሬውን መውቀጥ በአንድ ሊተር ለብ ያለ ውሀ ንፁ ውሀ በጥብጦ መጥለል ይህንን ጥላይ ውሀ ከማር ጋር አዋህዶ ማጠጣት ነው።
🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞 0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna�
TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t