በጊጥ የተነደፈ
Author: solomon
Date: 2026-11-13
በጊጥ የተነደፈ
ጊጥ በቆላማ አከባቢ በድንጋይ ስር የምትኖር ትንሽ ተሳቢ እንስሳ ናት ጊንጥ ስነድፍ በጣም ይለበለባል እረፍት ይነሳል የተነደፈው የሰውነት ክፍል ይደነዝዛል። ጊንጥ ጭራዋ እየተከፋፈለ እየተቀጣጠለ ይመስላል።
የዚህ ክፍልፋይ ብዛት በእድገት ደረጃ ላይ የተወሰነ ሲሆን ሲሆን ከስድስት እስከ አስር ይደርሳል። ስትናደፍ በዚያው በጭራ ጫፍ ነው።አደጋው በክፍልፋይ ብዛት የሰረካ ይሆናል እንዲያውም ከስድስት በላይ ከሆነ መጥፎ እንደሆነ ይነገራል።
🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞 0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna�
TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t